ዳዕዋ 𝙩𝙪𝙗𝙚


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


በሶሻል ሚዲያ ቆይታችን ላይ
➡️ሱና ህያው ማድረግ ካልቻልን✅
➡️ማህበረሰቡን በመልካም
መጥቀም ካልቻልን✅
➡️ወይም ሰዎች ወደ አላህ እንዲመለሱ
ካላስታወስን ✅
👌እሱ ላይ ጊዜ መግደላችን ምንም
ኸይር የለውም 🚫
ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ የመልካም ስራ ተቋዳሽ ይሁኑ ለአስተያየት @Ibnu_Ahmed12

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከረመዷን በፊት!


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
👉A missage from allah👂

#Share_to_all_Muslims🙏

Remdan is comming☺️

@DAEWA_TUBE


☪☪☪☪☪

✅ ኢማሙ ሻፊኢይ መድረሳ


በመድረሳው የሚሰጡ ደርሶች:-

ከቃዒደቱ ኑራኒያ ጀምሮ እስከ ቁርዐን ሂፍዝ

🔘አቂዳ                          🔘አደብ

🔘ሲራ                          🔘 ተጅዊድ
     
                  🔘ፊቂህ
             

✅ለወንዶች ቀኑን ሙሉ በተመላላሽ
✅ለሴቶች ቀኑን ሙሉ በተመላላሽ
✅ለወንድም ለሴትም ከ ትምህርት መልስ ከ ዐስር እስከ መጝሪብ
✅በመድረሳው አከባቢ ላሉ ሰዎች ታሳቢ ያደረገ ከ መጝሪብ እስከ ዒሻእ እና ከ ሱብሂ ብሀላ

አድራሻ:ጎሮ ጉሊት በአባይ ባንክ ወረድ ብሎ ከትንሹ ከሀምዛ መስጂድ ዝቅ ብሎ

➡️ለበለጠ መረጃ:
                        0973848989
                     0940474808
                   


▪️▪️▪️▪️🔸🔸▪️▪️▪️▪️▪️


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ረጀብ ሄዶ ሻዕባንም መጣ‼

https://t.me/DAEWA_TUBE


﴿لو كان الدينُ بالرأي لكان أسفلُ الخُفِّ أولَى بالمسحِ من أعلاهُ ، وقد رأيتُ رسولَ اللهِ ﷺ يمسحُ على ظاهرِ خُفَّيهِ﴾


✍ ታላቅ የዳዕዋ እና የሙሐደራ  ጥሪ


📅 የፊታችን ቅዳሜ ማለትም ጥር 24 / 2017 በዓይነቱ ልዩ እና ከአራቱም የሀገራችን ክፍሎች በሚመጡ ተላላቅ መሻይኾች እና ኡስታዞች ለየት ያለ የዳዕዋ እና የሙሐደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።

📪 እርሶም ከነቤተሰብዎ የዚህ ኸይር ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል ይምጡ  ይማራሉ ይጠቀማሉ ።

📤ሌሎችንም በመጋበዝ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ።

🚘 የሴቶች መስገጃ አንዲሁም በቂ እና አስተማማኝ የመኪና መቆሚያ ተዘጋጅቷል ።

🕌 دار الحديث السلفية قلطو ـ غمر  للعلوم الشرعية.

🕌 መርከዝ አስ-ሱና ለሸሪዓዊ እውቀት ።

  "من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين "


አድራሻ👉ምስራቅ አዘርናት በርበሬ ቂልጦ ጎሞሮ


ተደጋጋሚ ኀጢአት ቅጣት አለው።

~ ትለምደውና ልብህ ላይ ይደፈደፋል።
~ መልካምና መጥፎ ይደበላለቅብሃል።
~ ሸርና ኸይር መለየት ይሳንሃል።
~ የዒባዳን ጣእም ይነሳሃል።
~ የዚክርን ጥፍጥና ታጣለህ።
~ ሶላት ቢያልፍህ ግድ አይኖርህም።
~ ጀማዓ መኖሩን ጭራሽ ትዘነጋለህ።
~ ሱብሒ ይረፍድብሃል።
~ ቁርአንን ጨርሶውኑ የት እንዳለ ትረሳለህ።
~ ድሮ ኀጢአት ነው ብለህ ታስበው የነበረ ዛሬ ጽድቅ መስሎ ከታየህ በርግጥም ሃርድ ዉስጥ ነው።

نعوذ باالله

منقول


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ተናፋቂው እንግዳችን 🌙

አልናፈቃችሁም???

@DAEWA_TUBE


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ወላሂ! የጋዛን አሁናዊ ሁኔታዎች የሚያሳዩ ቪድዮዎችን ብታዩ፤ ራሳችሁን ትጠላላችሁ።


የሒጃብ ጉዳይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ፋይሉ መዘጋት አለበት።

ሁልጊዜ በየአመቱ በተመሳሳይ አጀንዳ ስንጮኽ አንኖርም። ክብሪት በተለኮሰ ቁጥር ለማጥፋት ስንታገል፤ ብዙ ወሳኝ ነገሮች ተገቢውን ትኩረት ሳንሰጣቸው ለሌላው መጠቀሚያ ይሆናሉ።


ፍትሕ ሙስሊም በመሆናቸው ብቻ እንደ ወንጀለኛ እየታዩ ላሉት የአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች‼

https://t.me/DAEWA_TUBE


እህት አለም
ታገሺ ሁሉም በትዕግስት ያልፋል
ገላ መልክ አብሮ ይጠፋል
የጀነት ማዕረግን ያጠፋል

ስለዚል ሙስሊሟ እህቴ
በሂጃብሽ ንገሽ በእስልምናሽ ጠንክሪ
ጀነትንም ለመውረስ ጣሪ
ሙስሊሞች ሙእሚኖች ሁሉ
የጀነት ሙሽራ ሲባሉ
አንቺም እንድትሞሸሪ
በኒቃብሽ አትደራደሪ!


ሁሉም ሴቶች ሞዴሎችንና
ምዕራባዊያንን ለመሆን ሲሽቀዳደሙ
አንች ግን ውቧን አዒሻን ሁኚ☺️




አንድን ሰው ስኬታማ ሆኖ ካያችሁት፤ ከአላህ ትሩፋት ቀጥሎ ከጀርባው ለወላጆቹ መልካም የሚውልና የመረቁት ሰው መሆኑን ጠርጥሩ።


የሶሪያዊያን ወገኖቻችንን ደስታ አላህ ቋሚና ዘላቂ ያድርገው🤲
ኢስላምና ሱናን የበላይ የሚያደርጉና በዲን ተሳስረው የሚኖሩም ያድርጋቸው🤲
ሌሎችንም የተጨቆኑ ህዝቦችን አላህ ነፃ ያውጣቸው🤲እስኪ አሚን በሉ👇


«ኑሮህን ከሃብታሞች ጋር ከማወዳደርህ በፊት ዒባዳህን ከተቂዮች (አላህን ፈሪዎች) ጋር አወዳድር።»

🔖 ሰሉ ዓላ ረሱሊላህ ﷺ


አሏህ እኮ እርሱ ነው... ያ አንተ ሙሉ ቀን ስታምፀው ውለህ ማታ ደግሞ ተውበት ሳታደርግ ተኝተህ በሰላም የሚያስነሳህ አዛኝና መሀሪ ጌታ ነው❤️‍🩹

                  


دمشق الأموية ✌️

.
"الذي لا يسرّه ما يسرُّ المؤمنين، ولا يسوؤه ما يسوؤهم؛ فليس منهم!".
انظر فتاوي ابن تيمية ١٠ / ١٢٨..

«ሙእሚኖችን ያስደሰተው ነገር የማያስደስተው፣ ያስከፋቸው የማያስከፋው ሰው፤ ከነርሱ አይደለም!» ይላል ሸይኩ-ል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚይ'የተ አል-ሐራኒ
         

||
https://t.me/DAEWA_TUBE


maybe



ምናልባት የተጎዳከው ተስፋክን አላህ ላይ ሳይሆን ሰዎች ላይ ስላደረክ ይሆናል

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.