ዳዕዋ 𝙩𝙪𝙗𝙚


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


በሶሻል ሚዲያ ቆይታችን ላይ
➡️ሱና ህያው ማድረግ ካልቻልን✅
➡️ማህበረሰቡን በመልካም
መጥቀም ካልቻልን✅
➡️ወይም ሰዎች ወደ አላህ እንዲመለሱ
ካላስታወስን ✅
👌እሱ ላይ ጊዜ መግደላችን ምንም
ኸይር የለውም 🚫
ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ የመልካም ስራ ተቋዳሽ ይሁኑ ለአስተያየት @Ibnu_Ahmed12

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


ℹ️ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄℹ️

💎በእስልምና 『በሂጅራ』 አቆጣጠር 9️⃣ኛው ወር ምን ይባላል⁉️

⚡️ከትክክለኛው መልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና⚡️

🔥Add🎁የሱና ቻናሎች📥 የሚለውን በመንካት ውሰዱ🌹

ሀ}  ረጀብ 『 رجب 』

ለ}  ረመዷን 『رمضان 』

ሐ}  ሸዕባን  『 شعبان 』

መ}   ሸዋል   『شوال 』

መልስ ስትመልሱ ምንም ነገር ካልመጣ ትክክል አይደላችሁም ማለት ነው

🔘✅መልካም እድል✅🔘


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
👆👆

- ከዚህ ክስተት ምን ትምህርት እንወስዳለን🔥


قال رسول الله ﷺ:

إذا عَمِلْتَ سيئةً فأتبِعْهَا حسنةً تَمحُهَا قالَ: قلتُ يا رسولَ الله، أمِنَ الحسَناتِ لا إلهَ إلَّا اللهُ قالَ: هيَ أفضَلُ الحسَنات.

رواه أحمد/٢١٤٨٧


- يَـا نَفس أي شيء تتمنين؟.


يَا مَن تُحِبُونَ النَّبَيَّ مُحَمَدًا
صَلُوا عَلَيهِ وَسَلِّمُ طُولَ المَدَا
فَصَلَاتُكُم وَسَلَامُكُمْ نُوراً لَكُمْ
فِي أَمْسِكُمْ وَبِيَوْمِكُم وَلَكُم  غَدَا..

صلي الله عليه وسلم.. صلوا على النبي؟


አላህ ሆይ! ኢስላምን ሳንጠይቅህ እንደሰጠኸን ሁሉ፤ ጀነትን ጠይቀንህ አትከልክለን።


قيل لإعرابي : أتحسن أن تدعو ربك ؟
فقال : نعم ، قيل : فادع

فقال : اللهم إنك أعطيتنا الإسلام من غير أن نسألك، فلا تحرمنا الجنة ونحن نسألك.


العلم قبل القول والعمل

☑️ከመናገር እና ከማድረግ በፊት እውቀት ይቀድማል

👉#የአብዛኞቻችን ችግር ከመማር ወይም ከማንበብ ሰውን መከተል አንመርጣለን።በተለምዶ የሚሰሩ ነገራቶችን ዲን አድርገን መያዝ ልምዳችን አድርገነዋል።እስኪ ትንሽ ቆም ብለን እናስብ¿¿ አብዛኞቻችን ከእውቀት በፊት የተለያዩ ተግባሮችን በልምድ ወይም ትልልቅ ሰዎች አደረጉት ብለን መስራቱን ተያይዘነዋል።

👉ይሄ ልክ አይደለም ዲኑ እንዲ አያስተምርም ሲባል"; ከእከሌ በላይ ታውቃለህ ይባላል።ወንድሜ ከማንም ጋር አይደለም ቀብር የምትገባው ብቻህን ነው።

☑️በአጠቃላይ አንድ ስራ ከመስራታችን በፊት ኢልም ይቀድማል';አንድ ነገር ከመናገራችን በፊትም ኢልም ይቀድማል። አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ከአንድ ሰው ኸይርን ሲፈልግበት ኢልምን ያሳውቀዋል።አላህ ኢልምን ከሚያሳውቃቸው ያድርገን አሚን🤲

الله اعلم

✍محمد احمد


ስትሞት የሌላ ሰው ህይወት አይቆምም።
ሁሉም ሰው በተለመደው ህይወቱን ይኖራል፣ ቤተሰቡን ይመራል። አንተ ግን ትረሳለህ። አፈር አልብሰውህ ከተመለሱ በኋላ ርዕስ ተቀይሯል።
ከሞት በኋላ ላለው ህይወትህ ከመልካም ሥራህ በስተቀር ማንም አይጠቅምህም።


لن تتوقف حياة الآخرين بموتك..
الكل سيعيش حياته الطبيعية وستصبح أنت في طي النسيان..
فاعمل لآخرتك ، فلن ينفعك هناك أحد إلا عملك الصالح

||
https://t.me/DAEWA_TUBE


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
اللهُ اكبر👆👆👆 اللهُ اكبر


ይህ ከጀርመን ጎዳናዎች አንዱ ነው።

ሰዎች ለድሆች እና በልተው ማደር ላቃታቸው ችግረኞች ምግብ በፌስታል አምጥተው ያንጠለጥላሉ።

ቦታው ላይ ምንም አይነት ይህንን የሚገልጽ ማስታወቂያ የለም፣ ካሜራም አልተገጠመም፣ ምግቡን ሲያስቀምጡ እና ችግረኞችም ምግቡን ሲወስዱ አብረን ፎቶ ካልተነሳን የሚላቸው የለም። ሲመገቡ ቪዲዮ እየቀረፀ የሚያጎርሳቸው የለም።

ምግቡ፣ ፌስታሉ እና ችግረኞቹ ብቻ ነው የሚተዋወቁት።

ሰው መሆኛ መንገዱ ብዙ ነው!!

የተቀዳ

https://t.me/DAEWA_TUBE


📓 ቁርዓንን በምትቀራ ግዜ ኢኽላስህን ለመፈተሽ ይረዳህ ዘንድ…

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿الجاهرُ بالقرآنِ، كالجاهِرِ بالصَّدقةِ، والمسرُّ بالقرآنِ، كالمسرِّ بالصَّدقةِ﴾

“ቁርዓንን በግልፅ እያሰማ የሚቀራ (የሚያነብ) ሰው ልክ ሰደቃን (ምፅዋትን) በግልፅ እንደሚሰጥ ሰው አይነት ነው። ድምፁን ደበቅ አድርጎ የሚቀራ ሰው ደግሞ ልክ ሰደቃን በድብቅ እንደሚሰጥ ሰው አይነት ነው።”



     አንድ ካፊር…………
"ትመቸኛለህ" ካለህ: ከሁለት አንዱ ነው፦

ወይ እየዋሸህ ነው:
ወይም እስልምናህ የተስተካከለ አይደለም።



ምክንያቱም……………
📖{وَلَن تَرْضَى عَنكَ الْيَهُودُ وَلَا النَّصَارَى حَتَّى تَتَّبِعَ مِلَّتَهُمْ…}
{አይሁዳዎችና ክርስቲያኖች መንገዳቸው እስከምተከተል ድረስ ፈፅሞ ከአንተ አይወዱም…}
   [አል_በቀራ:¹²⁰]

منق
ول

https://t.me/DAEWA_TUBE


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በዑመር ኢብኑ-ል-ኸ-ጥ'ጧብ ዘመን የመሬት መንቀጥቀጥ ገጥሞ ነበር

ዑመርም እንዲህ አሉ፦ «ወይ እኔ፣ ወይ እናንተ፤ አላህን አምፀናል፣ ወንጀል ተዳፍረናል፣ አዲስ ነገርን ፈጥረናል፣ .....»


የመሬት መንቀጥቀጥ መብዛቱ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾

«ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።»

[አል-ቡኻሪይ: 1036]

@DAEWA_TUBE
@DAEWA_TUBE


መሬት መንቀጥቀጥ መንስዔው ምንድነው?

ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

«በነዚህ ቀናት በተለያዩ አቅጣጫዎች የተከሰቱት የመሬት መንቀጥቀጦች፤ አላህ ጥራት ይገባውና ባሮቹን ለማስፈራራት እና ለማስጠንቀቅ ከሚያሳያቸው ምልክቶች አንዱ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም። ከመሬት መንቀጥቀጥ እና ሌሎችም ሰዎች የሚጎዱ እና የተለያዩ ጉዳቶችን የሚያስከትሉ እና ሰዎችን የሚያስከፉ ክስተቶች ሁሉ ከሺርክ እና ከአመፅ መንስኤዎች የተፈጠሩ ናቸው።» [📚መጅሙዕ ፈታዋ ወመቃላት (9/149)]

አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን

@DAEWA_TUBE
@DAEWA_TUBE




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ኢሬቻ የዋቄፌታ እምነት በዓል አይደለም አልከኝ?

እስኪ ከባለቤቶቹ አንደበት አዳምጥ!

«ከባለቤቱ (በላይ) ያወቀ ቡዳ ነው!» እንዲሉ!

||
https://t.me/DAEWA_TUBE


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ኢሬቻ ኃይማኖታዊ በዓል አይደለም፣ ሺርክ አይደለም ለሚሉ፤ ይህን ምን እንበለው በሏቸው። ቪድዮውን አሰራጩት። ብዙዎች የሚያከብሩት ባለማወቅ ይሆናልና ይህን ሲያዩ የሚታረም አንድ ሰው እንኳ ሊኖር ይችላል።
||
https://t.me/MuradTadesse




✅በወጣትነቱ እውቀት ያመለጠው
ሞቷል እና ሰላተል ጀናዛ ስገዱበት።

( ኢማሙ አሽ-ሻፊዕይ) ረሂመሁሏህ


ኢብኑ ተይሚያህ رحمه الله

ከነብዩ ሰሀቦች ውስጥ አንድም ሰው ዱፍ የሚመታ አልነበረም እንዲሁም በእጁ የሚያጨበጭም አልነበረም ይላሉ።

https://t.me/bin_Husseynfurii

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.