የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ልዩ የፋይናንስ ተቋም ሲሆን፣ ተልዕኮውም የመንግሥት የልማት አቅጣጫን መሠረት በማድረግ አዋጭ ለሆኑ የልማት ፕሮጀክቶች ከሀገር ውስጥና ከውጭ የብድር ገንዘብ በማሰባሰብ የፋይናንስና የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት ነው፡፡ ይህንን ተልዕኮውንም ሲወጣ የባንኩን ህልውና በማረጋገጥ ጭምር ነው፡፡
ባንኩ ይህ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ተልዕኮ እንዲሳካ፤ ለቀጣይ አቅም ግንባታ፣ ለደንበኛ ተኮር አገልግሎትና ለአካባቢ ጥበቃ ከፍተኛ ትኩረት ይሰጣል፡፡
ባንኩ የሀገሪቱን የልማት ስትራቴጂ መሠረት በማድረግም ለዘመናዊ የእርሻ ልማቶች (Commercial Agriculture)፣ ለእርሻ ውጤቶች ማቀነባበሪያ (Agro Processing) ኢንዱስትሪዎች፣ ለመፈብረኪያ ኢንዱስትሪዎች (Manufacturing Industries)፣ ለከበሩ ማዕድናት ኢንዱስትሪዎች (Mining and Extractive Industries) እና ለአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች (SMEs) የብድር አገልግሎት ይሰጣል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0911124975 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!