ባርሴሎና ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ አመት በዕለተ ሰኞ ወይም ነገ ከ ራዮ ቫይካኖ ጋር የሚጫወት ይሆናል ፤ እና ባለፉት 15 አመታት ውስጥ በዕለተ ሰኞ 9 ጊዜ የተጫወተ ሲሆን :-
◉ 06 አሸነፈ
◉ 02 አቻ
◉ 01 ተሸነፈ
➡️በነዚህ ጨዋታዎችም ከፍተኛ ድል የተቀዳጀው በ ኤልክላሲኮ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ላይ ሲሆን እሱንም በ 2010 በፔፕ ጋርዲዮላ እየተመሩ 5-0 ነበር!
ደህና እደሩ ፤ የነገ ሰው ይበለን ቤተሰብ!! 😴👋
🏪 @DREAM_SPORT 🥇
◉ 06 አሸነፈ
◉ 02 አቻ
◉ 01 ተሸነፈ
➡️በነዚህ ጨዋታዎችም ከፍተኛ ድል የተቀዳጀው በ ኤልክላሲኮ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ላይ ሲሆን እሱንም በ 2010 በፔፕ ጋርዲዮላ እየተመሩ 5-0 ነበር!
ደህና እደሩ ፤ የነገ ሰው ይበለን ቤተሰብ!! 😴👋
🏪 @DREAM_SPORT 🥇