መጋላ ቅርንጫፍ በይፋ ተመረቀ
ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የሚሰጠው መጋላ ቅርንጫፍ በድሬዳዋ ከተማ ተመርቋል።
የቅርንጫፉ መከፈት በድሬዳዋ ቀጠና ጽ/ቤት ስር ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የሚሰጡትን ቅርንጫፎች ቁጥር 12 ያደርሳቸዋል።
የዳሽን ባንክ ቺፍ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ኦፊሰር አቶ መስፍን በዙ፣ የባንኩ ቺፍ ስትራቴጂ ኦፊሰር አቶ ኤልያስ ሁሴን፣ የተለያዩ የባንኩ አመራሮች እና ሠራተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በምረቃው ስነ-ስርዓት ላይ ተገኝተዋል።