🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸 dan repost
✍
የተራዊሕ ጀምዐ ፈጅር ላይ ወዴት????
እንደ ሚታየው ሁሉም መሳጂዶች የተራዊሕ ሰላት ላይ በሰጋጆች ይጨናነቃሉ: መተላለፊያ መንገዶችም ለሰላት በሚመላለስ ጀምዐ ይጣበባሉ። አላሁመ ባሪክ!! ይህ ዕይታ ብቻ ለሙእሚኖች ትልቅ ደስታ የሚሰጥ እና ጠላት ላይ ስጋት እና ጭንቀት የሚፈጥር ትልቅ ሀይል ነው።
ወቅቱ ረመዷን ነውና ከተራዊሕ ውጪ ያሉ የፈርድ ሰላቶችም በዚሁ መልኩ መሳጂዶች ሞልተው ይታያሉ።
የሚያሳዝነው እና የሚያሳስበው ጉዳይ………
👇
👉ተራዊሕ ለመስገድ መስጂድ የሚመጣው ጀምዐ:
ለምን ፈጅር ለመስገድ አይመጣም???
በጣም እጅግ በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ነው!!
ምክንያቱም፦
አንድ ሰው የተራዊሕ ሰላት በቤቱ መስገድ ይችላል፣ የተራዊሕ ሰላት አለ መስገድም ይችላል።
"ደካማ ነው: ማይረባ ነው" ተብሎ ሊተች ይችላል እንጂ ወንጀለኛ አይሆንም።
የፈጅር ሰላት ግን መስጂድ ሄዶ እንጂ ቤቱ ውስጥ መስገድ ራሱ አይፈቀድለትም።
ቤቱ ውስጥ ቢሰግደው =>ወንጀለኛ ይሆናል
ጭራሽ ካልሰገደው =>ከእስልምና የወጣ ካፊር ይሆናል!!
አንድ ነገር ላይ እርግጠኛ መሆን ይቻላል……
የተራዊሕ ሰላት ተጋፍተው እየሰገዱ: ከፈጅር ሰላት የሚዘናጉ ሙስሊሞች በእርግጠኝነት ስለ ሰላት ያላቸው ግንዛቤ የተስተካከለ ስላልሆነ ነው።
ለዚህም ሲባል…………
በየ መሳጂዶች በማሰገድ እና በማስተማር ላይ ያሉ ኡስታዞች እና ኢማሞች ይህንን አሳሳቢ ጉዳይ ለሙስሊሞች የማሳወቅ ግዴታ አለባቸው።
👌ወደ መልካም ያመላከተ የሰሪው ምንዳ ያገኛል!!
https://t.me/hamdquante