Cathe Fellowship


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


14፤ እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል፡— የግብፅ ድካምና የኢትዮጵያ ንግድ ቁመተ ረጅሞችም የሳባ ሰዎች ወደ አንተ ያልፋሉ፤ ለአንተም ይሆናሉ እጆቻቸውም ታስረው ይከተሉሃል፤ በፊትህም ያልፋሉ፥ ለአንተም እየሰገዱ፡— በእውነት እግዚአብሔር በአንተ አለ፥ ከእርሱም ሌላ አምላክ የለም፡ ብለው ይለምኑሃል።
ኢሳይያስ 45 (Isaiah)

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri




👋🏼👋🏼ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ😍😍!!

💫💫ነገ ሐሙስ (የካቲት 20) በጉጉት የምንጠባበቀው የfellowship ጊዜአችን ይቀጥላል።💫💫ስለዚህ ሁላችንም መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተራችንን ይዘን ጓደኞቻችንን እየጋበዝን እንመጣለን።

⚠️የfellow ሰአት ⏰9:50⏰ ነዉ።ስለዚህ በጊዜ ጀምረን በጊዜ እንድንጨርስ ሁላችንም በሰአት እንገኝ

ተባረኩ ❤️❤️❤️

ማሳሰቢያ: ጃኬት እንዳይረሳ‼️




👋🏼👋🏼ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ😍😍!!

✨ነገ ሐሙስ (የካቲት 13) በጉጉት የምንጠባበቀው የfellowship ጊዜአችን ይቀጥላል።✨

ድንቅ የሆነ🎆 የምስክርነትና የቃል እንዲሁም የአምልኮ ጊዜ 🎆ስለሚኖረን ሁላችንም ተዘጋጅተን፤መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተራችንን ይዘን ጓደኞቻችንን እየጋበዝን እንመጣለን።

⚠️የfellow ሰአት ⏰9:50⏰ ነዉ።ስለዚህ በጊዜ ጀምረን በጊዜ እንድንጨርስ ሁላችንም በሰአት እንገኝ

ተባረኩ ❤️❤️❤️

“እግዚአብሔርን የምትፈሩት ሁሉ፥ ኑ፥ ስሙኝ፤ ለነፍሴ ያደረገላትን ልንገራችሁ።”
— መዝሙር 66፥16




“ያለ ሕግ ኃጢአት ያደረጉ ሁሉ ያለ ሕግ ደግሞ ይጠፋሉና፤ ሕግም ሳላቸው ኃጢአት ያደረጉ ሁሉ በሕግ ይፈረድባቸዋል፤”
So‘rovnoma
  •   ሮሜ 2፥22
  •   ሮሜ 2፥12
  •   ሮሜ 2፥2
  •   ሮሜ 2፥10
16 ta ovoz


በበጎ ሥራ በመጽናት ምስጋናንና ክብርን የማይጠፋንም ሕይወት ለሚፈልጉ ____ ይሰጣቸዋል፤ ሮሜ 2:7
So‘rovnoma
  •   የዘላለምን ክብር
  •   የዘላለምን እረፍት
  •   የዘላለምን ሰላም
  •   የዘላለምን ሕይወት
22 ta ovoz


“__ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤”   — ሮሜ 1፥28
So‘rovnoma
  •   እግዚአብሔርን ለመውደድ
  •   እግዚአብሔርን ለማወቅ
  •   እግዚአብሔርን ለመፍራት
  •   እግዚአብሔርን ለመታዘዝ
35 ta ovoz


የማይታየው ባሕርይ እርሱም ___ ደግሞም ____ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና፤ ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ።
So‘rovnoma
  •   የዘለአለም ኃይሉ/አምላክነቱ
  •   አምላክነቱ/የዘለአለም ኃይሉ
  •   የዘለአለም ኃይሉ/መልካምነቱ
  •   መልካምነቱ/የዘለአለም ኃይሉ
30 ta ovoz


የሮሜ መፅሀፍ ስንት ምዕራፎች አሉት?
So‘rovnoma
  •   14
  •   15
  •   16
  •   17
44 ta ovoz




እነዚህ ጥያቄዎች በ Berea team እና Social media team የተዘጋጁ ናቸዉ።

💥ይቀጥል የሚል❓


deekahyos የሚለው የግሪክ ቃል ትርጉም ምንድነው?
So‘rovnoma
  •   ጽድቅ
  •   እምነት
  •   ወንጌል
  •   ድነት
21 ta ovoz


Euaggélion የሚለው የግሪክ ቃል ትርጉም ምንድነው?
So‘rovnoma
  •   ጽድቅ
  •   እምነት
  •   ወንጌል
  •   ድነት
24 ta ovoz


“በወንጌል የእግዚአብሔር ጽድቅ ተገልጦአልና፤ ጽድቁም ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በእምነት የሆነ ነው፣ “_” ተብሎ እንደ ተጻፈው።”   — ሮሜ 1፥17 (አዲሱ መ.ት)
So‘rovnoma
  •   ጻድቅ በህግ ይኖራል
  •   ጻድቅ በህይወት ይኖራል
  •   ጻድቅ በእምነት ይኖራል
  •   መልስ አልተሰጠም
25 ta ovoz


“በወንጌል አላፍርም፤ ምክንያቱም ___፤ ይህም በመጀመሪያ ለአይሁድ፣ ቀጥሎም ለአሕዛብ ነው።”   — ሮሜ 1፥16 (አዲሱ መ.ት)
So‘rovnoma
  •   ለሚያምን ሁሉ ለድነት የሚሆን የእግዚአብሄር ፀጋ ነው።
  •   ለአይሁድ ሁሉ ለድነት የሚሆን የእግዚአብሄር ፀጋ ነው።
  •   ለሚያምን ሁሉ ለህይወት የሚሆን የእግዚአብሄር ፀጋ ነው።
  •   ለሚያምን ሁሉ ለድነት የሚሆን የእግዚአብሄር ኀይል ነው።
30 ta ovoz


“በእርሱም ስለ ስሙ በአሕዛብ ሁሉ መካከል ___ የሚነሣ መታዘዝ እንዲገኝ ጸጋንና ሐዋርያነትን ተቀበልን፤”   — ሮሜ 1፥5
So‘rovnoma
  •   በእውቀት
  •   በእምነት
  •   በፀጋ
  •   በስራ
41 ta ovoz


ወንጌሉም ስለ ልጁ _ ከዳዊት ዘር ስለሆነ __ ደግሞ ከሙታን በመነሳቱ የእግዚያብሄር ልጅ በመሆኑ በሀይል ስለተገለጠው ስለጌታችን ስለእየሱስ ክርስቶስ ነው። ሮሜ 1:3-4
So‘rovnoma
  •   በስጋ/በቅድስና መንፈስ
  •   በቅድስና መንፈስ/በስጋ
  •   A እና B
  •   መልስ አልተሰጠም
48 ta ovoz


የሮሜ መልእክት ፀሀፊ ማን ነው?
So‘rovnoma
  •   ጴጥሮስ
  •   ጳውሎስ
  •   ሉቃስ
  •   ዮሀንስ
16 ta ovoz


ሰላም የተወደዳችሁ👋👋

ከ 20 ደቂቃ በኋላ ከሮሜ መፅሀፍ የተወጣጡ ጥያቄዎች ይለቀቃሉ።

ጥያቄው የሚሆነው ከ ሮሜ 1:1-18 ነው። ስለዚህ ሁላችንም አንብበን እንገኝ።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.