የማይታየው ባሕርይ እርሱም ___ ደግሞም ____ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና፤ ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ።
So‘rovnoma
- የዘለአለም ኃይሉ/አምላክነቱ
- አምላክነቱ/የዘለአለም ኃይሉ
- የዘለአለም ኃይሉ/መልካምነቱ
- መልካምነቱ/የዘለአለም ኃይሉ