ሰላም ቤተሰብ ይሄ POST ብዙዎች ሰዓቱን ቀይረው Pows Allocation ምናይበት Time አርገው እያወሩ ነው።ነገር ግን ይሄ Post ከSolana Mobile ጋር Partner መሆናቸው የገለፁበት Random Screen Time ነው እንጂ ሰዓቱን ለመግለፅ😑 እንደኔ ሀሳብ አይመስለኝም!! እስካሁንም ደግሞ ማየት አልተጀመረም ስለዚ...
@Digitall_currency_news
@Digitall_currency_news
@Digitall_currency_news
@Digitall_currency_news