"አሸናፊ ብሔራዊ ቡድን እንዴት እንገንባ?" በሚል ኢቢሲ ያዘጋጀው የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው
*****
ልክ በዛሬዋ ዕለት ጥር 13 ቀን 1954 ዓ.ም ኢትዮጵያ 3ኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ያነሳችበት ቀን ነው።
የዚህን ታሪካዊ ቀን 63ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ "አሸናፊ ብሔራዊ ቡድን እንዴት እንገንባ?" በሚል ርዕስ ኢቢሲ ያዘጋጀው የፓናል ውይይት መካሄድ ጀምሯል፡፡
በኢቲቪ መዝናኛ ቻናል፣ በሬዲዮ እና ኢቢሲ ዶትስትሪም በቀጥታ እየተሰራጨ የሚገኘውን የፓናል ውይይት እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።