አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ
**************
አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡
ምክር ቤቱ ባካሄደው ስብሰባ አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር አድርጎ ሹሟል።
የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር በመሆን የተሾሙት አቶ ብርሃኑ በምክር ቤቱ ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።
ምክር ቤቱ ውይይት ሲደረግበት የነበረውን አጠቃላይ የትምህርት ረቂቅ አዋጅን መርምሮ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል፡፡
በህይወት አበበ