አይዶል በሀረር
የኢትዮጵያ አይዶል 'ጉዞ ጥበብን ፍለጋ' በሀረር እየተካሄደ ነው።
አንጋፋው የሀረር ሙዚቀኛ አብዱልዋሲ አህመድ (መላኢካ) በፐሮግራሙ ላይ በዳኝነት ተገኝቷል።
ዝነኞቹ ሃይማኖት ግርማ እና አህመድ ተሾመ ዲንቢም በሀረር ዳኝነታቸውን ቀጥለዋል።
በድምቀት እየተካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ አይዶል በርካታ የሀረር ባለተሰጥዎችን እያሳተፈ ነው።