❇️ Best telegram bots
📍@EmojiTitleBot የራሳችሁን የፅሁፍ sticker የምትሰሩበት bot ነው። በተጨማሪም ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው።
📍@DevToolsForbot የ telegram bot developer ከሆናችሁ ይህንን bot ለብዙ ነገር መጠቀም ትችላላችሁ።
📍@Txt2Filebot የላካችሁለትን ማንኛውንም file download ሊደረግ ወደምችል file format የሚቀይርላችሁ bot ነው።
📍@stickercanvasbot ይህ webapp የፎቶ stickers የምንሰራበት webapp ነው።
📍@korwordbot ይህንን bot በመጠቀም የkorea ቋንቋ መልመድና የምንፈልገው chat ላይ በEnglish የጻፍነውን ወደ ኮርያ ቋንቋ እየቀየረ ይልክልናል።
📍@shortener_tiny_url_bot ማንኛውንም ሊንክ የምያሳጥርልን bot ነው።
📍@CleaningToolboxBot የቻናል ወይም የግሩፕ content ለመቀየር አልያም መሸጥ ስትሹ ቻናላችሁ ወይም ግሩፓችሁ ላይ የተፖሰቱትን ሙሉ ማጥፋት አድካሚ ቢሆንም በዚህ bot መገላገል ትችላላችሁ።
©bighabesha_softwares
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT