✅ በEmail እና Gmail መካከል ያለው ልዩነት።
📍ብዙ ሰዉ በEmail እና Gmail መካከል ልዩነት ያለ አይመስለውም። ስማቸውን interchangeably የሚጠቀሙም ብዙ ናቸው።
📍E-mail (electronic mail) ማለት ሲሆን የተለያዩ digital መልዕክቶችን በኢንተርኔት ላይ የምንላላክበት መንገድ ነው።
📍G-mail (google mail) በgoogle የተቋቋመ እና የe-mail አገልግሎት የሚሰጥ platform ነው። ይህም ተጠቃሚዎች በgoogle አካውንታቸው አማካኝነት email እንዲልኩ እና እንዲቀበሉ ያስችላል።
📍E-mail የግንኙነቱ አጠቃላይ መጠሪያ ሲሆን Gmail ግን ከኢሜል ፕላትፎርሞች ውስጥ አንዱ ነው፡፡
📍emailን ከgmail ውጭ እንደ yahoo mail, Apple mail, Microsoft outlook, Proton mail, AOL mail, mail.com በመሳሰሉ email ፕሮቫይደሮች መጠቀም ይቻላል።
📍ከእነዚህ ውስጥ በጣም የታወቀውና ብዙ የገበያ ድርሻ ያለው gmail ነው፡፡
ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል መሆኑ እንዲሁም ባሉት ጥሩ ፊቸሮች ምክንያት ከ1 ቢልዮን በላይ ተጠቃሚ በማፍራት ከሁሉም email providers አንደኛ ደረጃን ይዟል።
📍አንድ ሰው email ፅፎ ወደ ሌላ ሰው በሚልክበት ጊዜ የላኪው SMTP (Simple Mail Transfer Protocol) ስርቨር ከተቀባዩ ሰርቨር ጋር connect ያደርጋል።
የተቀባዩ ሰርቨር የላኪውን አድራሻና የመረጃውን አይነት እንዲሁም ደህንነት ካጣራ በኋላ ትክክል ከሆነ ወደ መረጃ ቋቱ ያስገባዋል።
©bighabesha_softwares
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT