✅ የአልኮል መጠጥ እና አደገኛ ዕፅ ተጠቃሚ አሽከርካሪዎችን መለየት የሚችል በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ የታገዘ ካሜራ ተዋወቀ፡፡
📍በእንግሊዝ አኩሴንሰስ በተባለ ኩባንያ የተሰራው ካሜራ የአልኮል መጠጥ እና አደንዛዥ ዕፅ ወስደው የሚያሽከረክሩ ሾፌሮችን ለመለየት አገልግሎት ላይ እየዋለ ነው፡፡
📍ካሜራዎቹ በአሽከርካሪዎቹ የሚደርስ አደጋን ቀድሞ በመለየት እና በመከላከል የሕዝብን ደህንነት ለማረጋገጥ አቅም ይሆናሉ ተብሏል፡፡
📍ሕግ አስከባሪ አካላት ከካሜራው የሚያገኙትን መረጃ በግብዓትነት በመጠቀም አጠራጣሪ አሽከርካሪዎችን በማስቆም ማነጋገር እንዲሁም አልኮል እና ሕገ-ወጥ መድኃኒቶች አለመውሰዳቸውን ምርመራ ማድረግ ያስችላቸዋል፡፡
📍ቀደም ሲል ካሜራዎቹ እያሽከረከሩ ሞባይል ስልክ የሚጠቀሙ እና የደህንነት ቀበቶ ሳያደርጉ የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎችን ለመለየት አገልግሎት እየሰጡ እንደነበር ቢ.ቢ.ሲ በዘገባው አስታውሷል፡፡
📍ካሜራዎቹ በአልኮል መጠጥ እና ተያያዥ ምክንያት አሽከርካሪዎች ላይ ይደርስ የነበረውን ስድስት እጥፍ ለሞት የሚዳርግ አደጋ በመቀነስ የመንገድ ደህንነት ሥርዓትን ለማስፈን ይረዳሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT