✅Microsoft Skype የተሰኘውን ፕላትፎርም ሊዘጋ ነው።
▪️ከAugust 29, 2003 ጀምሮ አገልግሎት ሲሰጥ የበረው Skype ከ21 አመት በኋላ ማለትም በmay 5, 2025 ሙሉ በሙሉ አገልግሎቱ ሊቋረጥ ነው።
▪️Microsoft ይህንን ፕላትፎርም በ2011 $8.5 billion አውጥቶ ቢገዛውም አሁን አሁን በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች እየተበለጠ መጥቷል።
▪️የተጠቃሚዎች ቁጥር እየቀነሰ መምጣቱና Teams የተሰኘው የmicrosoft ፕላትፎርም ይበልጥ ውጤታማ መሆኑ ለskype መዘጋት እንደምክነያት ይጠቀሳሉ።
▪️የskype ተጠቃሚዎችም skype ላይ ያላቸውን chat historyና መረጃዎች ወደ Microsoft Teams ማዘዋወር ይችላሉ ተብሏል።
▪️በርካቶቻችን ለመጀመሪያ ጊዜ video call ከማውራት ጀምሮ በርካታ ትዝታዎች በዚህ ፕላትፎርም ላይ አሉን።
©bighabesha_softwares
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT