✅ የ ጃፓኑ Sony ታሪካዊ የሆነዉን Blu-ray Disk ማምራት ማቋረጡን አስታወቀ።
▪️ብዙዎቻችን የ90ዎቹ ትውልዶች የተለያዩ ፊልሞችንና ሙዚቃዎችን በCD, DVD እና Blu-ray እያስጫን አይተናል።
▪️ከዋጋ ርካሽነትና ቀላልነት አንጻር ብዙ ሰዉ CDና DVD ቢመርጥም ከዘመናዊነትና ብዙ መረጃ በመያዝ ግን Blu-ray Disk ይሻላል።
▪️ያም ሆኖ የሚሞሪ ካርድና ፍላሽ ካርዶች መምጣት ምክንያት እነዚህ እቃዎች በከፍተኛ ፍጥነት ከገበያው እየወጡ ይገኛሉ።
▪️ለዚህም ነው ትልቁ የቴክኖሎጂ እቃዎች አምራች ድርጅት SONY ከየካቲት ወር ጀምሮ እነዚህን Blu-ray Disk ማምረት እንደሚያቆም ያስታወቀው።
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT