👉ካዛኒሽ ፎረም
🏷ካዛን፣ ሩስያ
⭐️ኢትዮጵያውያን ህንጻ ነዳፊዎች እንደ ሀገር መድረክ የተሰጣቸው የመጀመርያው አለም አቀፍ የኪነህንጻ ፎረም።
💫በካዛኒሽ ፎረም ከ December 5-7 2024 በአዲሱ የካማላ ቲያትር ሕንፃ ውስጥ በሚካሄደው የካዛኒሽ ፎረም ላይ ከሌሎች ሀገራት የተውጣጡ ድንቅ የኪነ-ህንፃ ፕሮጀክቶች ይቀርባሉ።
💫ከእነዚህም መካከል በቬትናም የሚገኘው “የድራጎን ግንብ”፣ የብራዚል የደመና ድንኳን፣ የኢራን “የሕይወት ድልድይ”፣ በኢትዮጵያ የሚገኘው የዞማ ጥበብ ማዕከል እና ሌሎችም ይገኙበታል።
🚧በቶኪዮ የኦሎምፒክ ስታዲየም እና በስኮትላንድ የሚገኘው የቪ ኤንድ ኤ ዱንዲ ሙዚየም ነዳፊ ጃፓናዊው ኬንጎ ኩማን እንዲሁም ታዋቂ የኢትዮጵያ ህንጻ ነዳፊዎች ጨምሮ የሌሎች ሀገራት ህንጻ ነዳፊዎች ንግግር ያደርጋሉ።
@etconp