ባንክ እና ሪልስቴት
የባንክ አማራጭ የተዘጋጀላቸው ሪል ኢስቴቶች ካሉ እንዳያመልጡዋችሁ:: ካለ ለእኔም ጠቁሙኝ::
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያልቻለው፣ የመንግሥት የኮንስትራክሽን ባንክ ያቃተው፣ቤቶች ባንክ ተቋቁሞ ግራ የተጋባበት ዘርፍ ላይ የትኛው ባንክ ነው ላላለቀ ሪል ኢስቴት የሚመቻቸው? ያለቀውና እየተከራየ ላለው ቤት እንኳ ባንክ እሺ አይልህም::
ያንተ 40 ሺህ ብር ኪራይ ለባንኩ ምን ሊፈይድለት ነው? ቤቱም ካርታው ጥንቅቅ ያለ ከሆነ ለሌላ ቢዝነስ እንደ ማስያዣ ይሆናል እንጂ ባንክ እኮ ቤት ሻጭ አይደለም::
ለሚገነቡት ላይ ባንኩ የእናንተን ቅድመ ክፍያ ሊያመልጠው አይፈልግም:: ግን ቤቱን ስትፈልጉ አያስተናግዳችሁም:: ቅድመ ክፍያው ማለት ከወለድ ነጻ ቁጠባ በሉት::
መኪና ሻጭም ይሁን ሪል ኢስቴት ሻጭ "የባንክ ብድር የተመቻቸለት" ሲል ከየትኛው ባንክ? ብላችሁ ውልና ኮንትራታቸውን ሳታነቡና ባንኩ ጋር ሄዳችሁ ሳታረጋግጡ አትክፈሉ::
Via ሀሰን ኢንጃሞ የፋይናንስ አዋቂ እና አማካሪ
@etconp