ለክለባችን አጨዋወት ትልቅ ጥቅም ሊሰጠን የሚችለዉ ሰዉ!
ፈጣን , ኳስ የሚችል , ጎሎችን በደንብ አነፍንፎ , ፕረስ አድርጎ የሚያስቆጥር አጥቂ በዝዉዉር ገበያዉ አሁን ላይ ዉስን ነዉ ። ቪክቶር ዮኬሬሽ በጣም የማደንቀዉ ተጫዋች ነዉ ከአመት አመት ካለበት ደረጃ ከፍ እያለ የሚገኝ አጥቂ ነዉ ። ከሲዝኑ ጀምሮ የስፖርቲንግን ጨዋታ ስመለከት አርሰናል ነዉ ወደ ጭንቅላቴ የመጣዉ ምክንያቱም እኛ ያጣነዉ ልጅ ስለሚመስለኝ ነዉ ። ጎሎችን ብቻ ማስቆጠር ሳይሆን ለቡድን አጋሮቹም ኳስን አመቻችቶ ማቀበል ላይ የተካነበት ነዉ ። በአንድ ጨዋታ 3-4 አሲስት የሚያደርግበት ጊዜም አለ።
ለአርሰናል አንድ መልእክት አድርስ ብባል ይሄን ልጅ ተከታተሉት ነዉ የምላቸዉ ለማንኛዉም የዝዉዉር መስኮቱ ሲከፈት መስማት የምፈልገዉ የመጀመሪያዉ ስም ቪክቶር ዮኬሬሽ የሚል ነዉ።