🎙️የኒውካስል አሰልጣኝ ኤዲ ሃው ከዛሬ ጨዋታ በፊት ይህንን ተናግሯል ፦
🗣"አንድ አንድ ሰዎች በመጀመሪያው ጨዋታ ኤምሬትስ ላይ አርሰናልን 2 ለ 0 ማሸነፋችንን ተከትሎ የመልሱ ጨዋታ አልቋል እያሉ ሲያወሩ እሠማለው።"
🗣"በመልሱ ጨዋታ የምንገጥመው አርሰናልን መሆኑን የዘነጉት ይመስለኛል አርሰናል ምን አይነት ፈታኝ ቡድን እንደሆነ ማንም ያውቃል ይህ ጨዋታ ገና አሁንም በጣም ገና ነው አሁንም ጨዋታው ህያው ነው።"
🗣"እኛ ሁሌም እንደምናረገው የራሳችንን ጨዋታ መጫወት ነው ከእኛ የሚጠበቅብን ሜዳ ላይ የኛን ድርሻ መወጣት አለብን ብዬ አሥባለው ግን እንደማስበው አርሰናል ውጤት ቀያሪ የሆኑ በርካታ ስብሥብ ያሉት ቡድን በየትውም ቦታ ከየትኛውም መንገድ የጎል እድል ይፈጥራሉ በእግር ኳስ አይደለም ሙሉ 90 ደቂቃ እያለህ ይቅርና 2 ለ 0 እየመራህ ጨዋታው ተጠናቆ በጭማሪ ሰዓት 3 ጎሎች ተቆጥረው ውጤት ሊቀየር ይችላል እናም ይህ ጨዋታ ገና በህይወት ያለ ያልተጠናቀቀ የ90 ደቂቃ ትልቅ ፈተና የሚጠብቅ ጫወታ ነው።"
🗣"ቅድም እንዳልኩህ አርሰናል ቤት በርካታ ክዋክብት ተጫዋቾች አሉ ከእረፍት በፊትም ከሁለት ጎሎች በላይ ማስቆጠር የሚችሉ ልዩነት ፈጣሪ ተጫዋቾች አሏቸው እነሱን ለማቆም ጎሎች እንዳይቆጠርብን ከጫወታው ጅማሬ እሥከ ፍጻሜ በትኩረት መጫወት ይጠበቅብናል ለሰከንድ ከተዘናጋህ አርሰናል እንዴት መቅጣት እንደሚችል ማንም ቡድን ጠንቅቆ አርሰናልን የሚያውቅ ይመስለኛል። እኛ ጨዋታው ላይ ነቅተን መጠበቅ አለብን።"
SHARE
@ETHIO_ARSENAL