📲በሞባይል ከሌላ ሰው ጋር እያወራችሁ ባለበት ሰአት ተደርቦ ሌላ ሰው እንዲደውልና የደወለው ሰው በሚስኮል መልክ እንዲያሳያችሁ ከፈለጋችሁና ከሌላ ሰው ጋር በምታወሩበት ሰአት የሚደውለውን ሰው እንዲታያችሁ ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን USSD ኮዶችን ይጠቀሙ።
1⃣. Enable Call Waiting: *43# ኮል ዌቲንግ እንዲሰራላችሁ ይህንን ኮድን በመደወል ይጠቀሙ።
2⃣. Disable Call Waiting: Dial #43# ኮል ዌቲንግ እንዳይሰራላችሁ ከፈለጋችሁ ይህንን ኮድ ይጠቀሙ።
3⃣. Check Call Waiting Status: Dial *#43# ኮል ዌቲንግ አክቲቭ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ ይህንን ኮድ ይጠቀሙ።
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

@ETHIO_Tech3