CryptoTalk-ET 🇪🇹 dan repost
⚠️ከደቂቃዎች በኋላ የትዊተር ስፔስ ዝግጅታችን ስለሚጀምር የሚመቻችሁ ቤተሰቦች በሚከተለው ሊንክ እንድትቀላቀሉን ተጋብዛቹሀል።🙏✌️
🔖መሠውር S01E05 : ወቅታዊ የክሪፕቶከረንሲው አለም ሁነቶች እና ከፊታችን እየመጣ ባለው ኮርማዊ የገበያ ግስጋሴ[BullRun] ምን አይነት የፖርትፎሊዮ አስተዳደር ይኑረን የሚሉት ሀሳቦች ይዳሰሳሉ።
🔗 https://x.com/i/spaces/1gqGvNydnenGB
🔖መሠውር S01E05 : ወቅታዊ የክሪፕቶከረንሲው አለም ሁነቶች እና ከፊታችን እየመጣ ባለው ኮርማዊ የገበያ ግስጋሴ[BullRun] ምን አይነት የፖርትፎሊዮ አስተዳደር ይኑረን የሚሉት ሀሳቦች ይዳሰሳሉ።
🔗 https://x.com/i/spaces/1gqGvNydnenGB