🙂ጋይስ እንዴት አደራችሁ:
⚠️እስቲ ዛሬ ደግሞ በአንድ ጉዳይ ሀሳባችሁን በማካፈል ተባበሩን።
❓አንድ ለኢትዮጵያውን በክሪፕቶ adoptionኑ ትልቅ ስራን እየሰሩ ያሉ እና ተያያዥ ጠቃሚ አገልግሎቶችን በክፍያም ይሁን በነፃ በመስጠት የሚታወቁ ግለሰቦችንና ኮሚዩኒቲዎችን ጠቅለል አርጎ የያዘ የትዊተር #Thread አዘጋጅቼ ጨርሼ ነበር። ይሁንና ድንገት ባለማወቅ አልያም በመዘንጋት የረሳኋቸው ግለሰቦችና ኮሚዩኒቲዎች ሊኖሩ እንደሚችሉም ስላሰብኩ: ሁሉን አቀፍ የሆነ መረጃም እንዲሆን እናንተ በኢትዮጵያ የክሪፕቶከረንሲ landscape ላይ ተፅእኖአቸውን በአዎንታዊ መንገድ እያሳረፉ ነው የምትሏቸውን ግለሰቦችም ሆኑ ኮሚዩኒቲዎች በኮሜንት በኩል አሳውቁን ... እስካሁን በኔ እይታ በአንድ ሆነ በሌላ ተፅእኖዋቸውን እያሳረፉ የሚገኙ ብዬ ያሰብኳቸውን ለማካፈል ያህል:
ከግለሰቦች:
Kal Kassa
Nebiyu Sultan
Jason Peters
Dawit Mengistu
Nemo Semret. . .
እኔ(🙈😂)
ከኮሚዩኒቲዎች
BitcoinBirr™
CTE™
ET-Netsa™
Fanos™
Master Crypto™
Trade Insight™
Ethiopian Blockchain Network™. . . ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ ናቸው።(በዝርዝሬ ውስጥ ሌሎች ያልጠቀስኳቸውም እንዳሉ ልብ ይሏል።)
እስቲ የናንተን አክሉበትና እንደአገር ያለንበትን ጥንካሬም እንየው ... Let's Go Guys.🔥👇