🏫CTE™ Blockchain Academy [🇪🇹] dan repost
ነገ March 7 2025 የትራምፕ መንግስት በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ከ25 በላይ በዘርፉ እጅግ የደለበ ስም ያላቸውን ግለሰቦች አማክሎ የሚያዘጋጀው የክሪፕቶ summit አለ። ይህ ሁነት በተለይ አሁን ላይ ቢትኮይንም ሆነ አጠቃላይ የክሪፕቶ ምህዳሩ ያሉበትን ሁነት በትልቁ ሊወስን የሚችል በመሆኑ ሁላችንም ትኩረት ልንሰጠው የሚገባ ዝግጅት ሆኖ እናገኘዋለን።
ለመሆኑ በዝግጅቱ ምን ምን ሀሳቦች ይነሳሉ ተብሎ ይጠበቃል? ምን አይነት የገበያ እንቅስቃሴን ሊፈጥሩስ ይችላሉ? እንደአንድ ተገበያይ ምን አይነት እንቅስቃሴዎች ላይ ማተኮር ይኖርብናል? ከሚፈጠረው የገበያ ዋጋ መዋዠቅ ሁነትስ እንዴት ትርፋማ የሆኑ የአጭር ጊዜ ግብይቶች ልናይ ይገባናል? የሚሉና ተያያዥ ጉዳዮችን ያነሳሁበትን አጠር ያለ ቪዲዮ እነሆ በመመልከት ለነገው የዜና ቅፅበት ትዘጋጁበት ዘንድ ልጋብዛችሁ ወደድኩ። መልካም ቆይታ። [ከተመቻችሁ ላይክ እና ፎሎው እንዳይረሳ። 🙏🏾✌🏾]
https://www.tradingview.com/chart/BTCUSDT/6Yt1MW6I-White-House-Crypto-Summit-March-7-2025-Quick-Take/

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
White House Crypto Summit - March 7, 2025: Quick Take for KUCOIN:BTCUSDT by cryptotalk_et — TradingView
Event Snapshot
What: White House Crypto Summit
When: March 7, 2025
Who: Trump, 11 crypto execs (e.g., Coinbase’s Armstrong, Ripple’s Garlinghouse), David Sacks’ task force
Key Focus: U.S. strategic crypto reserve (BTC special status + ETH, SOL, ADA, XRP), regulatory clarity
Market Contex...