🏫CTE™ Blockchain Academy [🇪🇹] dan repost
ቢትኮይንን ignore ልትገጨው ትችላለህ . . . ignore በመግጨትህ በኋላ ላይ የሚሰማህን ፀፀት ግን እንደማትችለው በእርግጠኝነት መናገር እችላለው። ስለቢትኮይን ከሰማሁበት ቅፅበት ጀምሮ ስለመውደቁ ለአንዲትም ሰከንድ ጥርጣሬ ገብቶኝ አያውቅም . . . የበለጠ እየተማመንኩበት መጣሁ እንጂ።😎✌️