ETN Announcements dan repost
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል? #002
@etnetsacoin
🗣️የቢትኮይን አመንጪ እና ሀሳብ አቅራቢ የሆነው ሳቶሺ ናካሞቶ የሚባል ግለሰብ አልያም የግለሰቦች ስብስብ እስካሁንም ድረስ ማንነቱ እንደማይታወቅና በዋሌቱም ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጋ የቢትኮይን ሳንቲሞች እንዳሉት ያውቁ ኖሯል?
@etnetsacoin