"ምነው እንደአሜሪካ እናቶች፥ የእኛም እናቶች እንደጓደኛ ቢቀርቡን ይሄ ሁሉ ሚስጥር አይኖረንም ነበረ" አለች ትኩስ break up ላይ ያለች ጓደኛዬ
"ከዛ ደሞ እናናቅ እንዴ?! የምናከብራቸው እና ቁጣቸውን የምንፈራው እኮ እንደ እናት እንጂ እንደጓደኛ ስላልቀረቡን ነው
መተዋወቅ ያለልክ መግባባት መናናቅ ያመጣል ድክመቷን እና እንዳንቺ ብዙ የምታጠፋ መሆኑን ብታውቂ ለምን ታከብሪያታለሽ። ኩስትር ብላ ራሷን ንፁህ ስታረግ ግን በሌለችበት እንኳን እያጠፋሽ መሆኑን እና እሷ ብትሆን እንደማታደርገው ስታስቢ ራስሽን ባታስቆሚው ትቆጫለሽ
የአሜሪካ እናቶች በ16 አመታቸው ክለብ እንደሚወጡ ነግረው ያሳደጓቸውን ልጆች እንዴት ነው 16 የሞላትን ልጃቸውን ለክለብ እድሜሽ አልደረሰም የምትለው?!
so እናቶቻችን ቆፍጠን ማለታቸውን አትጥዪው ለማለቃቀሱ ደሞ እኔ የምበቃሽ ይመስለኛል" አለቻት
"መቼ አትበቂኝም አልኩ"
✍ናኒ
https://t.me/justhoughtsss