'' አንዳንድ ታሪኮች ርእስ የላቸውም ተነግረው እንዳልተነገሩ ይረሳሉ ። አንዳንድ ሰዎች ስም የላቸውም _ ኖረው እንዳልኖሩ ይቆጠራሉ ።
አንዳንድ ገድሎች አልተዘከሩም _ የባከኑ መሥዋትነቶች ይባላሉ። አንዳንድ ቅሌቶች ሰው ፊት አልታዩም እንዳልተፈፀሙ ሁሉ በጨለማ ውስጥ ይቀራሉ
አንዳንድ አወዳደቆች ከትዝብት ተጋርደዋል _ ዙሪያውን ገላምጠን ልብሳችንን አራግፈን አንቀጥላለን። አንዳንድ ሕዝቦች በውል ተረስተዋል _ ለመታሰቢያነት የቀረላቸው ምንም የለም።
✅አንዳንድ ኮቴዎች በመረሳት ተጠቅተዋል አንዳንድ ወኔዎች ለሞት ዳርገዋል። ከሁሉም በላይ ግን አንዳንድ ልቦች በሦስት መሃላ ተክደዋል። ....''