Maths_set_questions_@Entranceprepare_Entrance_prep_tutorial_.pdf
በዛሬው Maths class ሁለቱም ክላስ ላይ ጥናታቸውን ሲጨርሱ ለመስራት የተለቀቀላቸው ቀለል ያለ EUEE based መለማመጃ ጥያቄ ነው እናንተም ሞክሩት🤩
ባለፈው አመት ካየነው በመነሳት ያለፉት 5% ብቻ የሆኑበት ምክንያት ሌሎቹ ስላላጠኑ አይደለም systematic ስላልነበሩ እንጂ😊
እኛም ካስተዋልናቸው ችግሮች ውስጥ የአብዛኛው ተማሪ ጥናት ''ሲሮጡ የታጠቁት ....'' አይነት ነው😞
😍ፈተና ሲቃረብ 24 ሰአት ከማጥናት አሁን በቀረው ሰፊ ጊዜ በቀን 1 ሰአት ማጥናት የተሻለ ነው🥰
👉ለዚህም Ep tutorial❤️ በprivate class ላሉት ተማሪዎቻችን 🥰 በየቀኑ በጥራት በተዘጋጀው ፕሮግራማችን የVideo ማብራሪያ , የተመጠነ ኖት እንዲሁም በየቀኑ በEntrance ስታንዳርድ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በExercise ወይም quiz መልክ በማዘጋጀት በየርዕሱ ጥልቅ እውቀት እንዲኖራቸው ሳይጨናቀቁ እንዲሁም ሳይዘናጉ ለፈተና እያዘጋጀናቸው ነው 🥳🤩
አሁንም በዚህኛው ዙር መመዝገብ ለምትፈልጉ ሁሉ በራችን ክፍት ነው🤗
🌐 Taken from Entrance prep tutorial private class 🤝👌
ባለፈው አመት ካየነው በመነሳት ያለፉት 5% ብቻ የሆኑበት ምክንያት ሌሎቹ ስላላጠኑ አይደለም systematic ስላልነበሩ እንጂ😊
እኛም ካስተዋልናቸው ችግሮች ውስጥ የአብዛኛው ተማሪ ጥናት ''ሲሮጡ የታጠቁት ....'' አይነት ነው😞
😍ፈተና ሲቃረብ 24 ሰአት ከማጥናት አሁን በቀረው ሰፊ ጊዜ በቀን 1 ሰአት ማጥናት የተሻለ ነው🥰
👉ለዚህም Ep tutorial❤️ በprivate class ላሉት ተማሪዎቻችን 🥰 በየቀኑ በጥራት በተዘጋጀው ፕሮግራማችን የVideo ማብራሪያ , የተመጠነ ኖት እንዲሁም በየቀኑ በEntrance ስታንዳርድ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በExercise ወይም quiz መልክ በማዘጋጀት በየርዕሱ ጥልቅ እውቀት እንዲኖራቸው ሳይጨናቀቁ እንዲሁም ሳይዘናጉ ለፈተና እያዘጋጀናቸው ነው 🥳🤩
አሁንም በዚህኛው ዙር መመዝገብ ለምትፈልጉ ሁሉ በራችን ክፍት ነው🤗
ለመመዝገብ : 👇 https://t.me/EpregisterBothttps://t.me/Entranceprepare ❤️w'>
ስለ Bot አጠቃቀም እና የምዝገባ ሂደት step By Step የሚያሳይ መርጃ👇
https://t.me/Entranceprepare/1459
ቻናላችንን ለመቀላቀል ; 👇 @Entranceprepare
ከ Tutorial ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ :👇 https://t.me/Eptutor2017Bot