ደግ ሚስት
~
የሆነ ዝቅተኛ ስራን እየሰራ ትዳሩን ሲመራ የነበረ ወንድ ከለታት አንድ ቀን የባለቤቱ አባት እንድህ ሲለው አስተዋለ ።
አንተ ሰውዬ አሏህን ፍራ! ልጄ ካንተ ጋ ስጋንና የተለያየ ጮማን እንድሁም አትክልቶችን መብላት ሰልችቷታልና አንዳንዴ ዳቦና ፉል እንድትበላ አድርጋት ይለዋል ።
ሚስኪኑ ባልም ከድንጋጤ የተነሳ ምን እንደሚል ግራ ገብቶት የሚስቱም አባት ምን እንደፈለገበት ስላልተረዳ ቀጥታ ወደ ሚስቱ ይሔድና ክስተቱን ይነግራታል ።
ነገር ግን ከሚስቱ የሰማው ሰርፕራይዝ ፀጉርን ያንቀሳቅስ ነበረና እንድህ ብላ ነገረችው…እኔኮ ቤተሰቦቼ ጋ ስሔድ ምንም አይነት ነገር እንደማይቸግረን በል እንዳውም የኛን አይነት ህይወት የሚኖር እንደሌለ ፣ሁሌም የምንበላው ስጋና ጮማ እንድሁም ሌሎችንም ጡሩ ጡሩ ምግቦችን እንደምንጠቀም በል እንዳውም ከስጋ እንደሰለቸሁ እነግራቸው ነበረ ለዚያ ነው ይሔንን ቅሬታ ያቀረበብህ ትለዋለች ።
እውነታው ግን ይህች ድንቅ እንሰት ሁሌ ዳቦና ጨዋማ ፉል እንድሁም ዝቅተኛ ምግቦችን ነበረ የሚበሉት ። በል እንዳውም ስጋ በወር በሁለት ወር ብቻ ነበረ የሚያገኙት ።
ባሏን ምንም አይነት የበታችነት ስሜት እንዳይሰማው የተለያዩ ችግሮችን ዋጥ አድርጋ ከጎኑ ቁማ የአሏህን ቅርብ መፍትሔ እየነገረች ሀይልና ብርታት ትሰጠው ነበረ ።
ይገርማል እንድህ አይነት ብርቱና ቆራጥ ለትዳሯ ክብር ያላት እንሰት ማግኘት ትልቅ የሆነ የአሏህ ስጦታ ነው ።
እህቶች እናንተስ እቤታችሁ ውስጥ ባህሪያችሁ ፣ጥንካሪያችሁ
ለባላችሁ ያላችሁ ክብር ምን ይመስላል……?
https://t.me/abuamrullah
https://t.me/abuamrullah
https://t.me/Eslamic_Dawa