የሥርጭት አገልግሎትን ለማስፋፋት የማስፋፊያ ፈቃድ ስለማስፈለጉ
የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/13 አንቀፅ 44 ንዑስ አንቀፅ 5 ላይ እንደተደነገገው ማንኛውም የብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ የሥርጭት አገልግሎቱን ለማስፋፋት የሚከተሉትን ለውጦች ለማድረግ ሲፈልግ መሳሪያው የሚተከልበትን ቦታ ከአስፈላጊ ዝርዝር መረጃ ጋር በማቅረብ በቅድሚያ ከባለሥልጣኑ የማስፋፊያ ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል፡፡
የስርጭት አገልግሎት ከሚሰጥበት አካባቢ ውጪ ሌሎች አካባቢዎችን ለማድረስ ተጨማሪ ስርጭት ለማካሄድ ወይም ተጨማሪ የሬድዮ ሞገድ ለማግኘት፣ የማሰራጫ መሣሪያውን ጉልበት ከተፈቀደው መጠን ለመለወጥ፣ ቦታ ለመቀየር፣ የጣቢያውን አቅም ለማሳደግ፣ የቴክኖሎጂ ለውጥ ለማድረግ፣ የአንቴናውን ዓይነትና ተሸካሚ ምሰሶውን ርዝመት ወይም ቦታ ለመቀየር በቅድሚያ ከባለሥልጣኑ ፍቃድ ማግኘት ይኖርበታል፡፡
በመገናኛ ብዙኃን እና በማስታወቂያ ይዘቶች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይጎብኙ፦
ድረ ገጽ
www.ema.gov.et
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/ethiopian.media.authority/
ትዊተር
https://twitter.com/ethmediaauth?lang=en
ሊንክዲን
https://www.linkedin.com/in/ethiopian-media-authority-711169219?utm_source=share&utm_campaign=share_via&utm_content=profile&utm_medium=android_app