ተወው የተውሃል!!
:
አንዳዴ ህይዎት ሳትፈልገው ጨለማ ውስጥ ትከትሃለች… ጨለማ ውስጥ መግባትህ ተራ ነገር ከጨለማ መውጣት ነው ቁም ነገሩ ከጨለማው መውጣት ስትፈልግ ጭላንጭልም ቢሆን ብርሃን እንዲታይህ ከፈለክ
የሚሆነውን ነገር እንዲሆን ተወው በቃ ሳይሳካ ሳይቋጭ ተወው… ሲጀመር ጉዳይህ ምንም ይሁን ምን ጨለማ ውስጥ የከተተህ ከአንተ አቅም በላይ ስለሆነ ነው ከአንተ አቅም በላይ ስለሆነ ነገር ስታስብ እራስህ የማትፈልገው ቦታ ከተህ በጨለማ አትኑር ተወው በቃ ምንም ነገር ይፈጠር የሚያስፈራህን ነገር ተወው… ወደአንተ ከመጣ ይምጣ ለማትመልሰው ነገር እራስህ አታልፋ የሚመጣው ነገር ከመምጣት አይመለስም ሮጠህ አታመልጠውም ገፍተህ አታስቀረውም ስለዚህ ተወው።
መተውን የመሰለ ሰላም የሚሰጥ ነገር የለም ያናደደህ ነገር ካለህ እርሳው ለመተው ሞክር ንዴት ጭንቀት ጨለማ ነው መተው ብርሃን ወደ ብርሃኑ ና ተወው… በራስህ ለብቻህ ሁሉን ነገር ማድረግ አትችልም ማድረግ ያለብህ ነገር እስከመጨረሻህ ጠብታ ጥረህ ሞክር ካልሆነ ተወው በቃ እሱም ይተውሃል።
እና በመተው ውስጥ ሌላ አንግል አለ ሌላ ጠቃሚ አንግል ታገኛለህ… ሁሌም ያስጨነቀህን ነገር ባሰብከው ባሰላሰልከው ቁጥር አእምሮህን ይሞላዋል አእምሮህ ሞልቶ ደፍኖት መፍቴ እንዳታስብ ሌላ መንገድ
እንዳትፈልግ ያደርግሃል ነገሩን ትተህ በሆነው ይሁን ስትል አእምሮህን ባዶ ታደርገዋለህ ባዶ ከሆነ ደሞ ብዙ አዳዲስ ሃሳቦችን ትቀበላለህ ለተውከው ጉዳይ መፍቴ ታገኛለህ… ህይዎት ስትከተላት ትሸሻለች ስትሸሻት ትከተልሃለች… የማትይዘውን ነገር አታባር በቃ ተወው የራስህ የሆነ ነገር ሁሉ ቢርቅም ቢቆይም ወደራስህ ይመጣል clear your head and start over.
ለማንኛውም አስተያየት @EthioBini_bot
👇👇👇👇
@EthioBini