Freshman Community FC


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


🚀 Welcome Freshmen! 🎉
Ready to connect, learn, and grow with other freshmen? 📚 Join the Freshmen Community! You'll get access to exclusive resources, study tips, and a supportive network of peers.
🌐 Follow us, @EthioFreshman201 🇪🇹

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri




Economics short notes




Economics teacher's guide




Economics module


#MoE #Placement

🔴 " እስካሁን ድረስ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፎርም አልሞላንም ፤ ... ዝም ብለው ግን መድበውናል " - ተማሪዎች

⚫️ " እውነት ነው ! ጉዳዩን ለክልል ብናሳውቅም መፍትሔ አልተገኘም " - አቶ ዘሪሁን ደርጫቦ

በ2016 ዓ/ም የ 12ኛ ክፍል መውጫ ፈተና ወስደው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ነጥብ ያመጡ እና በሪሚድያል ፕሮግራም ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚያመሩ ተማሪዎች በተመደቡ መምህራን ፎርም እንዲሞሉ የት/ት ሚንስቴር አቅጣጫ ማስቀመጡ ይታወሳል።

በዚህም ሀሙስ ቀን ወደ ክፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ መደረጉ ይታወቃል።

ይሁንና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን አመካ ወረዳ ላይ በዲምቢቾ፣ ጌቻ እና ገነዶ ት/ት ቤቶችን እንዲሁም በጎምቦራ ወረዳ ሀቢቾ እና ቢሻና ትምህርት ቤቶች ፎርም አለመሙላታቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በላኩት ጥቆማ ለማወቅ ተችሏል።

በወረዳው ያነጋገርናቸው ተማሪዎች እስካሁን ፎርም እንዳልሞሉ እና ከመምህራኖቻቸው ' ሲስተም አስቸግሮናል ' የሚል ምላሽ እንዳገኙ የነገሩን ሲሆን ውጤት የመጣላቸው እንኳን ያልመረጡት እና ፍጹም ካላቸው ውጤት ጋር የማይገናኝ ዩኒቨርሲቲ እንደደረሳቸው ነግረውናል። 

በወረዳዎቹ ፎርሙን እንዲሞሉ የተወከሉት መምህራን ፎርሙን ለመሙላት ጥረት በሚያደርጉበት ወቅት እንዳስቸገራቸውና መሙላት እንዳልቻሉ ገልጸዋል።

" እስከ ክልል ደውለን ለማሳወቅ ብንሞክርም ጥረታችን አልተሳካም " ሲሉ አሳውቀዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ያነጋገራቸው የሀዲያ ዞን ትምህርት መምሪያ አይሲቲ ዳይሬክቶሬት የሆኑት ዘሪሁን ደርጫቦ ነገሩ እውነት መሆኑን አረጋግጠዋል።

" እኚህ ብቻ ወረዳዎች አይደሉም ዛሬ ብቻ ከሻሸጎ፣ ሾኔ እና ሌሎችም ወረዳዎች እስከ 10 ከሚደርሱ ት/ትቤቶች ተደውሎልኛል" ብለውናል። 

ምክንያቱ ምን ይሆን ?

" የተማሪ ዳታ ሲሞላ በአምና user name ላይ ነበር እንዲሞላ የተደረገው የአምና ካልጠፋ / Delete ካልተደረገ በስተቀር አያስገባም እኔ ደግሞ በአምና ስገባ እኔን ያስገባኝ ቤንሻንጉል ላይ ነው የኔ አካውንት ካልጠፋ ሌላኛው ዞኑ ላይ መግባት አልችልም ማለት ነው የኔን አካውንት አጥፍታችሁ ዞኑ ላይ መልሱኝ ብዬ ለክልል ባሳውቅም ሳያደርጉ ቀርተዋል እዚህ ጋር ነው ክፍተቱ የተፈጠረው።

በዚህም ምንም ወረዳዎችን ላግዝ አልቻልኩም።

የትኛው ይሙላ አይሙላ የማውቀው ነገር የለም አድሚን ስትሆን አይደለ ሚያሳይህ እኔጋ የሚመጣው የቤንሻንጉል መረጃ ነው። ይህ እንዴት እንደሆነ አላውቅም ምናልባት ፌደራል ላይ መረጃ ሲገባ ሊሆን ይችላል ስህተቱ የተፈጠረው።

ምንም መረጃ ልንለዋወጥ አልቻልንም ሪሚድያል ሙሉ በሙሉ አልተሞላም ማለት ይችላል ክልል ላይ በተደጋጋሚ ለማናገር ሞክረን ነበር ነገር ግን አልተሳካም ከወረዳ ሲደወልልኝ ወደ ክልል እየላኳቸው ቆይቻለው " ብለዋል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የሚመለከታቸውን አካላት ለማነጋገር ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም።

#TikvahEthiopiaFamilyAA

@tikvahethiopia


🔥 #ተከፈተ

2017 Freshman Discussion  groups.🆕

ባለፈው ዓመት ሬሜዲያል ተምራችሁ ወደ ፍሬሽማን የተቀላቀላችሁ እንዲሁም በዚህ ዓመት 12ኛ ክፍል ተፈትናችሁ Universty የደረሳችሁ ተማሪዎች በየግሩፖቻችሁ ገብታችሁ መተዋወቅ ይኖርባቹሃል። ትውውቃችሁን ግቢ ሳትገቡ በቴሌግራም ከጨረሳችሁ  ትምህርቱን በአንድነት ትወጣላችሁ!

ስለጉዞ መረጃ :ግቢም ከገባችሁ በኋላ ፋይል ለመለዋወጥ እንዲሁም የፍረሽማን የሚድና ፋይናል ሁሉንም በአንድ  ለመለዋወጥ እጅግ በጣም አስፈላጊ 🔸

በዩኒቨርስቲ በቆይታችሁ  :-
✅ FreshMan module 📚
✅Short note
✅ power points
✅ COC Exam 📝
✅ Mid & Final Exam
Assignment ለመረዳዳት ይህ ግሩፕ  ወሳኝ ነው

አስታዉሱ :መረጃ  የዩኒቨርስቲ ቆይታችሁ  ስኬታማነት  ከሚወስንባቸው ነገሮች አንዱና ዋነኛዉ ነው !

ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር
አድርጉላቸው
➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖

Addis ababa university
https://t.me/AAUfreshmen_2017

Hawassa University
https://t.me/HawasaFreshman2017

Haramaya University
https://t.me/HAU_Freshman_2017

Jimma University
https://t.me/Jufreshman2017

Arba Minch University
https://t.me/Amufreshman2017

Bahirdar University.
https://t.me/BDUFreshman2017

✓   University of Gondar
https://t.me/UOGFreshman2017

Dire dawa University
https://t.me/DDUFreshman2017

Debra Markos University
https://t.me/DmuFreshman2017

Debreberhan University
https://t.me/DBUFreshman2017

Wollo University
https://t.me/WOU_Freshman2017

Ambo University
https://t.me/AmboFreshman2017

Wolkite University
https://t.me/WkuFreshman_2017

Wolayita sodo University
https://t.me/WSUFreshman2017
 
Wachamo University
https://t.me/Wachufreshman2017

 ✓ Arsi University
https://t.me/Aufreshman2017

Bulehora  University
https://t.me/BHU_Freshman2017

Jigjiga University
https://t.me/JJU_Freshman2017

MEKELE UNIVERSITY
https://t.me/Mufreshman2017

AASTU
https://t.me/AASTU_Freshman2017

ASTU
https://t.me/ASTU_Freshmen_2017

ASOSA UNIVERSITY
https://t.me/Assosa_freshman2017

Worabe University
https://t.me/Wru_Freshman2017

SELALE UNIVERSITY
https://t.me/Slu_Freshman2017

Madda welabo University
https://t.me/MedaWulabuFreshman_2017

Dilla University
https://t.me/DuFreshman2017

Adigrat University
https://t.me/AdigratFreshman2017

Axum University
https://t.me/AxumFreshman2017

Mizan Tepi University
https://t.me/MizanTepi_Freshman2017

Semera University
https://t.me/Semera_Uni_Freshman2017

All other Universities
https://t.me/EthioFreshman201

@EthioFreshman201


#warning
በቴሌግራም inbox ላይ "photos of you when you were child!" : "Photos of your beloved ones!" You can make friends here" ምናምን ከሚል ፅሁፍ ጋር የተያያዘ link ከተላከላችሁ እንዳትነኩት:: እንደነካችሁት በእናንተ አካውንት log in ማለት የሚያስችላቸውን system ነው የሚፈጥረው:: በአጭሩ ሀክ ትደረጋላችሁ እንዲሁም እናንተ ጋ ላለ account እናንተ ሳልኩ ይላካል ያ ሰውም ሲከፍተው እንደዛው




Haramaya @AY_03_97
Wachamo @Solu_56


#MoH

ሰኔ 19/2016 ዓ.ም የፅሁፍ ፈተና እና መስከረም 30/2017 ዓ.ም የተግባር ፈተና (OSCE) የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ሙያ ተመዛኞች ከዛሬ ጥቅምት 14/2017 ዓ.ም ጀምሮ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ ተብሏል።

http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ።

በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት በስልክ ቁ. 952 / 0118275936 በመደወል ወይም በኢሜይል regulatory.moh@moh.gov.et ላይ ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመሙላት ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡


Just for fun😅

➳ If አበበ በሶ ቢጠጣ. . . . . (የዲፓርትመንቶች  መልስ)

😎 1. ኢንጅነሪንግ ተማሪ ----
በሶውን ሲበጠብጥ ምን ያህል force ተጠቀመ🤗

😎 2. ፖለቲካል ሳይንስ ተማሪ ----
ደሃው የኢትዮጵያ ህዝብ ውሃ እየተጠማ እሱ እንዴት በሶ ይጠጣል😮

😎 3. ጤና ተማሪ ----
በሶ ግን የተመጣጠነ ምግብ ነው እንዴ🤔

😎 4. አካውንቲንግ ተማሪ ----
የበሶውን ዱቄት ሲገዛ ያወጣውን ሂሳብ audit አርጓል እንዴ🫧

😎 5. ፍልስፍና ተማሪ ----
የሰው ልጅ በበሶ ብቻ አይኖርም😏

😎 6. ቋንቋ ተማሪ ----
በሶ ሲፃፍ እሳቱ ሦ ነው መጠቀም ያለብን🤞

😎 7. ህግ ተማሪ ----
ያለ ህገ-መንግስቱ ይሁንታ በሶ የጠጣ እና ያስጠጣ ከ6 ወር ባላነሰ እስራት ይቀጣል🙉

😎 8. Food Engineering

እንዴታባቱ ቅመሱት አይለንም 😳

😎 9. Economics

በሶ መጠጣት Utilityው ምንድነው ?
Opportunity costus 🤔

     lol 😂
@EthioFreshman201


Hawassa የደረሳችሁ ልጆች
You can ask @Xero1_Z for info. ✌️

14 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.