🚨 ቼልሲ አሌክስ ስኮትን ለማስፈረም ፍላጎት ካላቸው ክለቦች መካከል አሁን ቀዳሚ ሆኖ እየመራ ይገኛል።
ቼልሲ ባለፈው ክረምት ከ60 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ የሆኑ የዝውውር ጥያቄዎችን ለስኮት ማቅረቡ ቢዘገብም ቦርንማውዝ ጨረታዎቹን ውድቅ አድርጎታል።
ሆኖም ቼልሲ በእንግሊዛዊው አማካይ ላይ ያለውን ፍላጎት አልቀነሰም፤ አሁንም ተጫዋቹን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር እየመራ ነው።
በተጨማሪም፣ ቼልሲ በጥር እና በመጪው ክረምት አማካይ ክፍሉን ለማጠናከር እንደሚፈልግ ተገልጿል።
[ Matt Law - Telegraph ]
SHARE"
@EthioZena_Chelsea@EthioZena_Chelsea