መልበሻ ክፍላችን ዝግጁ ነው
🚨 ዛሬ ከቶትንሃም ጋር የምናደርገው ጨዋታ ሌላ ግጥሚያ ብቻ አይደለም - ጦርነት፣ የበላይነት፣ ማንነትን ማሳያ ነው። እያንዳንዱ ተጫዋች ለፍልሚያ ዝግጁ መሆን አለበት - ምንም ስህተት አያስፈልግም። ቀድሞ ጎል ማስተናገድ አይፍቀድም። ጨካኝ፣ ጨራሽ እና ታጋይ መሆናችንን ማሳየት ይገባናል። ይህ ስለ 3 ነጥብ ብቻ አይደለም። ስለ ኩራት እና ክብር የሚደረግ ትግል ነው። እናሸንፋለን !
SHARE @ETHIO_ARSENAL