ቶትንሃም ከሜዳ ውጪ ከአርሰናል ጋር ያለው ሪከርድ ...
⚪️ ቶትንሃም ካለፉት 31 ከአርሰናል ጋር ያደረጋቸውን ከሜዳ ውጪ ጨዋታዎች
•18 ጨዋታ ሽንፈት
•12 ጨዋታ አቻ
•1 ጨዋታ ድል
•ካለፉት 13 ከሜዳ ውጪ ጫወታዎች ህዳር 2010 ላይ 3 -2 ካሸነፈ በኋላ አርሰናልን ከሜዳ ውጪ አሸንፎት አያውቅም
⚪️ ቶትንሃም ካለፉት 25 ከሜዳ ውጪ የአርሰናል ጨዋታ ላይ በትንሹ በ25 ቱም ጨዋታዎች ጎል ተቆጥሮበታል።
#ARSTOT | via [Opta] ዛሬሥ ኤምሬትስ ላይ ምን ትጠብቃላችሁ ?
SHARE @ETHIO_ARSENAL