•|| ቀን በቀን የኢንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ አስቂኝነቱ ቀጥሏል !
ስካይ ስፖርትስ ባስነበበው መረጃ መሰረት ሰሞኑን በኢንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ እየተደረጉ ያሉ የደስታ አገላለፆች ላይ ቅጣት ሊጥል እንደሚችል ሊጉ አሳውቋል።
ጨዋታዎች ላይ የደስታ አገላለፆች የሚወደዱ እና አንዳንዴም አስቂኝ እንደሆኑ ነገርግን መስመር ማለፍ ማለትም አንድን ተጫዋች እና ክለብ ላይ አሽሙር መያዝን የመሰለ መሆን ሲል የሊጉ Chief Football Officer ቶኒ ስኮልስ ተናግሯል።
"SHARE". @ETHIO_ARSENAL