Ethio Kylian Mbappe Fans || ኢትዮ ኪሊያን ምባፔ ፋንስ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ይህ ቻናል ሰለ አለማችን ቁጥር አንድ ተጫዋቾች ኪሊያን ሚባፔ በስፋት የሚዘገብበት የቴሌግራም ገፅ ነው!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri






ለ 2024 ባላናንዶር ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው ተጨዋቾች #ምባቤ 9% ??

@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹
@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹




⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

List ሊደረግ 8 ቀን ብቻ የቀራውን Tapswap እንዴት አረገን ብዙ Coin መሰብሰብ እንደምንችል እንዲሁም አዳዲስ ሰለ Tapswap ዜናዎች ምርጥ ቪዲዮ በ Youtube ቻናላችን ላይ አስቀምጠናል

ሊንኩ ከታች አለላቹ ገብታቹ ተመልከቱት 👇👇👇👇


ኪልያን ምባፔ ወደ ማድሪድ ሰለመሄድ ከብዙ ተጫዋቾቻችን ጋር ማውራት ጀምሯል። በተጨማሪም ከሀገሮቹ ልጆች ውጭ ቪኒን እና ሮድሪጎን በእረፍት ለመዝናናት ወደ ኤቨንቶች በሚሄዱበት ጊዜ ስለ ሚተዋወቁ አሪፍ ግንኙነት እንዳላቸው ተገልጿል።

[ Jorge Picon ]

@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹
@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹




⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

አሁን Notcoin በቴሌግራም መሻሻጥ ተጀምሯል፤ #notcoin እንዴት አርገን በP2P ላይ መሸጥ እንደምንችል እና ገንዘብ መቀበል እንደምንችል ምርጥ ቪዲዮ በ Youtube ቻናላችን ላይ ሰርተንላቹኋል ተመልከቱት

የቪዲዮ ሊንክ ከታች አለ ገብታቹ ተመልከቱት አና መሸጥ የምትፈልጉ መሸጥ ጀምሩ 👇👇👇👇


የ አመቱ የፈረንሳይ ሊግ 1 ምርጥ 11 ሲወጣ ምባፔም ተካቷል

@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹
@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹


ምባፔ የ አመቱ ምርጥ የ ፈረንሳይ ሊግ 1 ተጫዋች ሽልማት አሸንፋል

ይገባሀል 🐐🤍

@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹
@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹


ኪሊያን ምባፔ ለ 5ተኛ ተከታታይ ጊዜ የፈረንሳይ ሊግ 1 የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል 👏👏

@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹
@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹


ፐዤ የዋንጫ ስነስራቱን ዛሬ አከናውኗል ምባፔም በመጨረሻ የ ፔዤ ቆይተው የሊጉን ዋንጫ ከፍ አርጓል

@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹
@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹


ኪሊያን ምባፔ ዛሬ በፓርክ ደ ፕሪንስ የመጨረሻ ጨዋታው ላይ በደጋፊዎች ደማቅ ሽኝት ተደርጎለታል!

ላፓሪዚያኑ አክብረውታል💜

@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹
@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹


🚨 BREAKING!


ኪልያን ምባፔ በክረምቱ ከፔስጂ እንደሚለቅ አሳዉቋል።

@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹
@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹


🚨🇫🇷 የተረጋገጠ፡ የኪልያን ምባፔ የስንብት ሥነ ሥርዓት በመጪው እሁድ በፓርክ ዴስ ፕሪንስ ይደረጋል።

[lequipe]

@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹
@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹


ልዊስ ኤርኒኬ 🗣

" ውጤቱን እንቀለብሳለን "


ኪልያን ምባፔ የ ራሞስ መኖሪያ ቤቱን ሊገዛ ነው

በ18 ሚሊዮን ዩሮ ለመግዛት ከራሞስ ጋር ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። መኖሪያ ቤቱ ራሞስ ለሪያል ማድሪድ ሲጫወት የራሞስ ዋና መኖሪያ ቤት ነበር ።

[Vozpópuli ]

@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹
@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹


እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም የፍቅር የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ።

መልካም በዓል !


🎙በዚህ ሰዓት የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ማነው ?

🗣️ሌዋንዶስኪ:-

"ለኔ ኪሊያን ምባፔ እና ቤሊንግሃም በአሁኑ ሰአት በአለም ላይ ያሉ ምርጥ ተጫዋቾች ናቸው"

VIA zetna_sebat_sport

@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹
@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹


ኬሊያን ምባፔ ዘንድሮ በተወዳደረባቸው ውድድሮች ሁሉ ከፍተኛ ግብ አግቢ እሱ ነው::

ቻምፒየንስ ሊግን በ 8⚽ እየመራ ነው
ሊግ 1 በ23 ⚽ እየመራ ነው 👀


@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹
@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.