የምባፔን መምጣት እንዴት ትገመግመዋለህ?
🗣 ዣቪያር ቴባስ፡ በመጀመሪያ ለሪያል ማድሪድ በጣም ጥሩ ዜና ነው፤ ምክንያቱም እሱ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ ነው።
እኔ ከአሁን በኋላ እሱ ብቻ ምርጥ ነው ማለት አልችልም ምክንያቱም ቤሊንግሃም እና ቪኒሺየስንም ጭምር ምርጥ እንደሆኑ አድርጌ ስለምቆጥራቸው፤ ነገር ግን በእርግጠኝነት እሱ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ ነው።
የስፔን ሊግን በተመለከተ ከሆነ የጠየቅከኝ ከአለማችን ምርጥ ተጨዋቾች አንዱ መምጣቱ በጣም የሚያስደስት ነገር ነው
@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹