የDavid Goggins የሕይወት ታሪክ አጠር አጠር ባሉ በ3ክፍሎች እናያለን።
ክፍል1 ትግል(መከራን ማሸነፍ)
David Goggins ያደገው በአባቱ ከፍተኛ በሆነ ስቃይ እና ችግር እየደረሰበት ቆይቶ ነበር። ይህም ደሞ፣በራሱ ያለመተማመን ሁኔታ ውስጥ ገባ። በወጣትነት ዕድሜው ከመጠን በላይ ክብደት መጨመር እና በጭንቀት ውስጥ እንዲቆይ ተገዶ ነበር።
አንድ ቀን David ስለ Navy SEALs ዘጋቢ ፊልም አይቶ ህይወቱን ለመለወጥ ወሰነ(Seal የባሕር፣ የአየር እና የመሬት ቡድኖች በUSA ውስጥ የሚገኙ ልዩ ኦፕሬሽን ኃይል ናቸው። ባልተለመደ ጦርነት፣ ፀረ ሽብርተኝነት፣ ቀጥተኛ እርምጃ እና በልዩ ስለላ የተካኑ ከፍተኛ የሰለጠኑ ተዋጊዎች ናቸው)
ታዲያ ያኔ ነበር በሶስት ወራት ውስጥ ከ100 ኪሎ ግራም በላይ ጭካኔ በተሞላበት ስልጠና ኪሎውን ሊቀንስ ችላል። ሶስት የሲኦል ሳምንታትን (ማለትም የSEAL ስልጠና በጣም አስቸጋሪውን ምዕራፍ) ተቋቁሟል። በጉዳት ምክንያት ሁለት ጊዜ ወድቋል ነገር ግን አላቆመም።ሊታሰብ በማይችል ህመም ውስጥ ቀጠለ።
Share:@ETHIO_SIGMA_ET

በ 24 ዓመቱ ወደ 300 ኪሎ ግራም ይመዝናል እና እራሱን እንደ ውድቀት ተመለከተ።