ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ይሄ የኢትዮጵያ ወንዶች የሲግማ ቻናል ነው
በዚህ ቻናል 👇 አነቃቂ ንግግሮች እና ቪዲዮዎች
ለወንድ የሚሆኑ ጥቅሶች
ለመለወጥ ሚረዱ ጽሁፎች
ለአላማ እንዴት መታገል እንዳለብን
እና ሌሎችንም ለማድረግ የሚረዱ ጹፉፎች ወደምንለቅበት ቻናል እንኳን ደና መጣችሁ 😈
CREATORS:- @UTD14 AND @Yobunna

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ችግሮችህን በራስህ ለመወጣት ሞክር ምክንያቱም..አትችልም ብለው ለሚያስቡ ሰዎች በቂ መልስ ትሰጣቸዋለህ!

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ንግግርህ ለነሱ ዋጋ ከሌለው
እራስህን አታርክስ ዝም በልና ዞሮ በል


ከምንም በላይ ቀድመህ እራስህን ሁን እራስህን ስትሆን ሁሉም ካንተ ጋር መሆን ይፈልጋል !!!


ጀግናው ጠዋት ከ እንቅልፍክ ስትነሳ እነዚን 5 ነገሮች ለራስክ ንገረው

1 እኔ ምርጥ ነኝ ።
2 ላደርገው እችላለው ።
3 ፈጣሪ ሁሌም ከኔጋር ነው ።
4 አሸናፊ ነኝ ።
5 ዛሬ የኔ ቀን ነው ።

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ይህ አለም እንደ ጦርነት ነው።
አንዳንድ ጠላቶችክ በመጥፎ አስተያየቶች እና በሀሜት ሊገድሉክ ይሞክራሉ።
ነገር ግን አንተ ያንን ተቋቁመህ ወደ ስኬት ስትደርስ እነሱ ይሞታሉ።
ከዛ አንተም የጦርነቱ አሸናፊ ትሆናለክ።😈☠🔥


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ከእነዚህ 4 ነገሮች ራስህን አርቅ!

1.ከሱስ
2. ከ ጥቅመኛ ሴት
3.ከቁማር
4.ሀሜት ካለበት ቦታ


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ጀግናው ፦

የፈለገ ብትናደድ ህፃን ልጅ ላይ እንዳትጮህ

አልፈልግህም ከተባልክ ችክ አትበል

ትኩረት ለማግኘት ብለክ ራስህን ከፍ ወይ ዝቅ አታድርግ


ጀግናው ጠዋት ስትነሳ፣ማታ ወደ ቤት ስትገባ ወይም በሁለም እንቅስቃሴ ውስጥ ፈጣሪክን ማመስገን አትርሳ!🔥

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ለህሊናክ ኑር ሰው ለሚሰጥህ ስም አትጨነቅ !
ለ ሰው ብለክ ሳይሆን ለ ህሊናክ አድርግ ከ ማንም ምስጋና አትጠብቅ !


ጠላቶችህ ያንተ ፈገግታ ሰላም ስለሚነሳቸው
ባየሀቸው ቁጥር ፈገግ በል ጀግናው !

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


7ቱ..የወንዶች ህጎች፦

1..ሁሉንም ሰውን አትማ ✅

2..በአንድ ቦታ ብዙ ጊዜ አትገኝ ✅

3..ስለ X ህ አታውራ ✅

4...የራስህን mood ተከተል ✅

5..ያንተ ያልሆነ ነገር አትፈልግ ✅

6..አታስመስል ግልፅ ሁን ✅

7..አሁኑኑ ቻናሉን ቢያንስ ለ5 ሰው ሼር አድርግ።💪

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ክብርህን ዝቅ የሚያደርጉ 3 ነገሮች፦

1.ወሬ ማብዛት
2.ሚስጥር አባካኝ መሆን
3.ሁሉንም ሰው ማመን


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ማን ይወደኛል ማን ያከብረኛል እያልክ አትጠይቅ።

እራስክን በሰዎች ግምት ውስጥ አትክተት።

ማንነትክ ሚለካው ሰዎች ላንተ በሰጡት ግምት አደለም፤ ማንነትክ አንተ ውስጥ ነው።


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ምንም ያህል ሀይለኛ እና ጉልበተኛ ቢሆን
አክብረው እንጂ እንዳትፈራው !

የፈጠራችሁ 1 አምላክ ነው !

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


አላማህን ለማንም አትናገር
አድርገህ አሳያቸው👿

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈


አንበሳ ውሻዎች ሲጮሁ ዞር አይልም
አንተም ወደፊት ብቻ ተራመድ

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


50 ጊዜ ስትረዳቸው ይረሱታል
አንድ ጊዜ እምቢ ስትላቸው ደሞ ያስታውሱታል

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


💥እሪ በባዶ ተለቀቀ

✔️በአማርኛ ፊልም ቻናላችን ያገኙታል

👉 @Amahregna_film
👉 @Amahregna_film


በሁሉም ሁኔታህ ውስጥ እራስህን
ማረጋጋት ተማር


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ሁሉም ስቃይ ትምህርት ይሰጣል እናም
ሁሉም ትምህርት ደሞ ሰውን ይለውጣል


ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.