“ ከሜሲ ጋር ግንኙነታችን መጥፎ አልነበረም “ ሮናልዶ
ፖርቹጋላዊው የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊ ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከሊዮኔል ሜሲ ጋር መጥፎ የሚባል ግንኙነት እንደሌለው ተናግሯል።
ከሊዮኔል ሜሲ ጋር ስላለው ግንኙነት በነበረው ቃለምልልስ የተናገረው ሮናልዶ “ ከሊዮኔል ሜሲ ጋር የነበረን ግንኙነት መጥፎ አልነበረም “ ብሏል።
በቀጣይ በሌሎች ተጨዋቾች የእነሱን ቁጥር አይነት እንመለከት እንደሆነ የተጠየቀው ሮናልዶ “ እንደምንመለከት ተስፋ አደርጋለሁ ነገርግን አስቸጋሪ አድርጌ ነው የምመለከተው “ ሲል ተናግሯል።
ሮናልዶ አያይዞም “ በሪያል ማድሪድ ቤት የነበረኝ ቆይታ በእግርኳስ አንፃር የተደሰትኩበት ነበር “ ያለ ሲሆን ሮናልዶ ጫማዬን ከሰቀልኩ በኋላ ወደ ሳንቲያጎ በርናቦ ልመለስ እችላለሁ " ብሏል።
“ በአለም የሚያስደስተው ነገር ግብ ማስቆጠር ነው ፤ በእግርኳስ ከባዱ ነገር ግብ ማስቆጠር እና እንዳይቆጠር ማድረግ ነው።“ ሮናልዶ
https://t.me/Ethioallball