አርኖልድ ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ?
ከቀናት በፊት ጉዳት ያጋጠመው የሊቨርፑሉ የመስመር ተጨዋች አሌክሳንደር አርኖልድ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ #እንደማይርቅ ተገልጿል።
አሌክሳንደር አርኖልድ ሊቨርፑል ከቀናት በፊት በርንማውዝን ባሸነፈበት ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞት ተቀይሮ መውጣቱ አይዘነጋም።
ተጨዋቹ በጭኑ ላይ የጉዳት ስሜት ሲሰማው በፍጥነት ተቀይሮ መውጣቱ ከባድ ጉዳት እንዳያጋጥመው እንዳደረገ ተነግሯል።
ይህንንም ተከትሎ አሌክሳንደር አርኖልድ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል።
https://t.me/Ethioallball