አርኖልድ ከቶተንሀም ጨዋታ ውጪ ነው !
ከቀናት በፊት ጉዳት ያጋጠመው የሊቨርፑሉ የመስመር ተጨዋች አሌክሳንደር አርኖልድ በድኑ ነገ ከቶተንሀም ጋር ከሚያደርገው ጨዋታ ውጪ መሆኑ ተገልጿል።
አሌክሳንደር አርኖልድ በጭኑ ላይ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት “ የነገው ጨዋታ ያመልጠዋል “ ሲሉ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ተናግረዋል።
ተጨዋቹ ሊቨርፑል እሁድ ከ ፕሌይ ማውዝ ጋር በሚያደርገው የኤፌ ካፕ መርሐግብር ወደ ሜዳ ሊመለስ እንደሚችል አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ጠቁመዋል።
ሊቨርፑል ነገ ምሽት 5:00 ከቶተንሀም ጋር የካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።
https://t.me/Ethioallball