🚨🚨🚨 ሰበር : አማድ ዲያሎ ጉልበቱ አካባቢ ባጋጠመው ጉዳት ፥ የውድድር ዓመቱን ለቡድኑ እንደማይሰለፍ ተረጋግጧል! 🤯⚠️
በሳምንቱ በልምምድ ላይ ሳለ ጉዳቱ ያጋጠመው ሲሆን ለሶስት ወራት ከሜዳ ይርቃል የሚል ነበር የህክምና ባለሙያዎች የገመቱት ።