ናታን አኬ ቀዶ ጥገና አድርጓል !
የማንችስተር ሲቲው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋቹ ናታን አኬ በጉዳቱ ምክንያት ቀዶ ጥገና ማድረጉን በማህበራዊ ትስስር ገፁ አሳውቋል።
ተጨዋቹ ማንችስተር ሲቲ ከቀናት በፊት ፕሌይ ማውዝን ባሸነፈበት ምሽት ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ መውጣቱ አይዘነጋም።
አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከጨዋታው በኋላ ናታን አኬ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ተናግረው ነበር።
አሁን ላይ ናታን አኬ ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሜዳ ለመመለስ ወራት እንደሚወስዱበት ተገልጿል።
https://t.me/Ethioallball