" ውጤቱ የሚገባን አይደለም “ አርኔ ስሎት
የሊቨርፑሉ ዋና አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በአሊሰን ቤከር የብቃት ደረጃ መገረማቸውን ከጨዋታው በኋላ ተናግረዋል።
አርኔ ስሎት ሲናገሩም " በዚህ ደረጃ ካለ ግብ ጠባቂ ጋር መስራቴን አላውቅም አሊሰን ቤከር የአለም ምርጡ ነው “ ሲሉ ተደምጠዋል።
ስለ ምሽቱ ድል ያነሱት አሰልጣኝ አርኔ ስሎት “ ውጤቱ ማግኘት ከሚገባን በላይ ነው “ ሲሉ ገልፀውታል።
አክለውም “ ዛሬ ምሽት አቻ ብንወጣ እንኳን እድለኞች ነበርን ፒኤስጂ ትልቅ ብልጫ ወስዶብናል “ ብለዋል።