" የምንግዜም ምርጡ አቋሜ ነው " አሊሰን
ሊቨርፑል ፒኤስጂን በረታበት ጨዋታ ኮከብ ሆኖ ያመሸው አሊሰን ቤከር ያሳየውን እንቅስቃሴ " የምንግዜም ምርጡ " ሲል ሰይሞታል።
" በእግርኳስ ህይወቴ ካሳየሁት ጥሩ እንቅስቃሴ ሁሉ ምርጡ ይሄ ነው “ ሲል አሊሰን ቤከር ከጨዋታው በኋላ ተናግሯል።
በጨዋታው ብራዚላዊው ግብ ጠባቂ አሊሰን ቤከር የጨዋታው ኮከብ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል።
አሊሰን ቤከር በጨዋታው ምን አሳካ ?
- ዘጠኝ ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች አዳነ።
- ከፍፁም ቅጣት ምት ክልል አራት የግብ ሙከራዎችን አዳነ።
- የሊቨርፑልን የማሸነፊያ ግብ ኤሊዮት ሲያስቆጠር ለግቡ መቆጠር ወሳኝ ሚና ነበረው።