" ዩናይትድ የአርቴታን ያህል ጊዜ አይሰጠኝም " አሞሪም
የቀያይ ሴጣኖቹ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማንችስተር ዩናይትድ ክለቡን እንዲያሻሽሉ አርሰናል ለሚኬል አርቴታ የሰጠውን ጊዜ ያህል እንደማይሰጣቸው ገልጸዋል።
“ ሁለቱ ክለቦች የተለያዩ ናቸው “ ያሉት ሩበን አሞሪም ስራቸው አርቴታ በአርሰናል ገጥሞት ከነበረው ፈተና ጋር ተመሳሳይ እንደሆነ ሲጠየቁ " እንደዛ አይሰማኝም " ብለዋል።
ነገርግን አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ፈተናውን ያለፉበት መንገድ እንደ ትልቅ ማነሳሻ ተደርጎ የሚታይ ነው ሲሉ ሩበን አሞሪም ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።
አርሰናል የተለየ ክለብ እንደሆነ ይሰማኛል ሲሉ የገለፁት አሰልጣኙ “ ነገርግን ማንችስተር ዩናይትድ አርቴታ የተሰጠውን ያህል ጊዜ አይሰጠኝም “ ሲሉ ተናግረዋል።